ለአሠልጣኞች ለሥራ አሥፈፃሚ እና ለቴክኒክ ኮሚቴ የስፖርት ትጥቆች ድጋፍ

ለአሠልጣኞች ለሥራ አሥፈፃሚ እና ለቴክኒክ ኮሚቴ የስፖርት ትጥቆች ድጋፍ

ነሃሤ 17/2014 ዓ,ም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴና  ባለሙያዎች  በፌዴሬሽኑ  አሠልጣኝ ተቀጥሮላቸው ሥልጠና እየተሠጣቸው ለሚገኙ  የታዳጊ ወጣቶች  ፕሮጀክት :  ለአሠልጣኞች  ለሥራ አሥፈፃሚ እና ለቴክኒክ ኮሚቴ የስፖርት ትጥቆች ድጋፍ  ያደረጉ መሆኑና በቀጣይ በጋራ የታዳጊ ወጣቶች ሥልጠና ላይና የማዘውተሪያ ሥፍራ ልማት ላይ በጋራ አጠናክረን  እንሠራለን  በማለት የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት  ኮማንደር  አትሌት ደራርቱ ቱሉ ሀሣባቸውን ሠጥተዋል::

Recent Events

Recent News

moha-soft-drinks-industry