ስብሰባ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የማህበራት ማደ/ውድ /ዳይሬክቶሬት

ስብሰባ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የማህበራት ማደ/ውድ /ዳይሬክቶሬት

 

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የማህበራት ማደ/ውድ /ዳይሬክቶሬት ሰኔ 29/2014ዓ/ም ድጋፍና ክትትል የሚያደርጉ ባለሙያዎችን በመላክ ፌዴሬሽኑ እየሠራ ያለውን እና ለቀጣይ 2015ዓ/ም ያለው ዝግጅት በማየት ለቀጣይ ማስተካከል ያለብንና ከአሁኑ በ2015እቅዳችን በማካተት መሠራት ያለባቸው የክፍለ ከተሞች ድጋፍና ክትትል: የታዳጊ ወጣቶች ስልጠና አጠናክሮ ከመሄድ እንዲሁም የስፖንሠር ኮሚቴውን በማጠናከር ከሞሃ ለስላሣ ውጪ ገቢ የማፈላለግ ሥራ መሰራት እንዳለበት እና ከአሁኑ ሠነዶች በማዘጋጀት ወደሥራ መግባት እንዳለብን ጥሩ ሀሣቦችን የሠጠን መሆኑና እኛም ያሉብንን ክፍተቶች ለማሥተካከል የተቀበልን ሢሆን ቢሮው ላደረገልን ድጋፍና ክትትል እያመሠገንን ለቀጣይም ይህን መሠል ድጋፎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ።

Recent Events

Recent News

moha-soft-drinks-industry