Sports Abstract Background and Education as a Concept
ዳኞች
አሰልጣኞች
አሰልጣኞች
previous arrow
next arrow

በአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተመዝግበዉ በተለያዩ ክለቦችና ክፍለ ከተሞች የሚገኙ አትሌቶች፣ አሰልጣኞች እና ዳኞች ዝርዝር መረጃ

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ለዳኞች፣ ለሙያተኞች፣ ለአባል ክለቦችና ክፍለ ከተማዎች የቴክኒክ እገዛዎች፣ ትምህርትና ስልጠናዎች የሚያገኙበትን ሁኔታዎች መፍጠር አንዱ የፌደሬሽኑ ተግባርና ኃላፊነት ነው። ይህንንም የአሰልጣኝነት ፤ የዳኝነትና የሙያ ማሻሻያ ስልጠናዎች ከተለያዩ አካላት ጋር በጋራ በመሆን ይሰጣል። በ2014 ዓ.ም ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን እና ከክፍለ ከተሞች ጋር በመተባበር የዳኞች የሙያ ማሻሻያ፣ የአሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ፣ የ2ኛ ደረጃ የአሰልጣኞች ስልጠና፣ የ1ኛ ደረጃ የአትሌቲክስ አሰልጣኝነት፣ እና የ1ኛ ደረጃ የአትሌቲክስ ዳኝነት ስልጠናዎችን ሰጠቷል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ አትሌቲክስ ፌደሬሽን እና በኢትዮጵያ አትሌቲከስ ፌደሬሽን በጋራ የተከናወኑ፡-

  • ከየካቲት 12/2014 ዓ/ም እስከ የካቲት 14 /2014 ዓ/ም ለ3 ተከታታይ ቀናት በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የዳኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና በ2 አሰልጣኞች ወንድ 60 ሴት 13 ድምር 73 ሰልጣኞች የሙያ ማሻያ ስልጠናውን ወስደዋል፡፡
  • ከየካቲት 22/2014 ዓ/ም እስከ 24/2014 ዓ/ም ለ3 ተከታታይ ቀናት በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የአሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና በ2 አሰልጣኞች ወንድ 23 ሴት 3 ድምር 26 ሰልጣኞች የሙያ ማሻያ ስልጠናውን ወስደዋል፡፡
  • ከግንቦት 15/2014 ዓ/ም እስከ ግንቦት 30/2014 ዓ/ም ለ14 ተከታታይ ቀናት በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በሁለት ምድብ የተከፈለ የ2ኛ ደረጃ የአሰልጣኞች ስልጠና ተከናውኗል ፡፡ ስልጠናውን የሰጡ አሰልጣኞች ቁጥር ብዛት — 4፣ ስልጠናውን የሰለጠኑ ሰልጣኞች ብዛት ወንድ — 35 ሴት — 10 ድምር — 45 ናቸው ፡፡

 

ከታች ያሉትን ማስፈንጠርያ በመንካት ተጨማሪ መረጃ ይመልከቱ።

በ2013 ዓ.ም ተመዝግበዉ የሚገኙ አትሌቶች፣ አሰልጣኞች እና ዳኞች

የዳኞችና የአሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌደሬሽን እና ከክፍለ ከተሞች ጋር የተከናወኑ፡-

  • ከህዳር 13/2014 ዓ/ም እስከ ህዳር 27/2014 ዓ/ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤትየ1ኛ ደረጃ የአትሌቲክስ አሰልጣኝነት ስልጠና ተከናውናል፡፡ ስልጠናው የተሰጠበት ቦታ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ፣ ስልጠናውን የሰጡ አሰልጣኞች ቁጥር ብዛት 2፣ ስልጠናውን የሰለጠኑ ሰልጣኞች ብዛት ወንድ 23 ሴት 4 ድምር 27 ናቸው ፡፡
  • ከመጋቢት 21/2014 ዓ/ም እስከ ሚያዚያ 06/2014 ዓ/ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤትየ1ኛ ደረጃ የአትሌቲክስ ዳኝነት ስልጠና ተከናውናል። ስልጠናው የተሰጠበት ቦታ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ፣ ስልጠናውን የሰጡ አሰልጣኞች ቁጥር ብዛት 2፣ ስልጠናውን የሰለጠኑ ሰልጣኞች ብዛት ወንድ 21 ሴት 5 ድምር 26 ናቸው ፡፡
  • ከሰኔ 06/2014 ዓ/ም እስከ ሰኔ 24 /2014 ዓ/ም በየካ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤትየ1ኛ ደረጃ የአትሌቲክስ የአሰልጣኝነት ስልጠና ተከናውናል፡፡ስልጠናው የተሰጠበት ቦታ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ፣ ስልጠናውን የሰጡ አሰልጣኞች ቁጥር ብዛት 2፣ ስልጠናውን የሰለጠኑ ሰልጣኞች ብዛት ወንድ 25 ሴት 6 ድምር 31 ናቸው ፡፡

የ2015 ዓ.ም አትሌቶች እና አሰልጣኞች መረጃ

ተ.ቁ በፌዴሬሽኑ ተመዝግበው በስራ ላይ ያሉ ዲቪዚዮን ፆታ ብዛት
1 አትሌቶች አንደኛ ዲቪዚዮን ወንድ 485
ሴት 339
ድምር 824
ሁለተኛ ዲቪዚዮን ወንድ 334
ሴት 220
ድምር 554
2 አሰልጣኞች አንደኛ ዲቪዚዮን ወንድ 45
ሴት 12
ድምር 57
ሁለተኛ ዲቪዚዮን ወንድ 22
ሴት 2
ድምር 24

የ2015 ዓ.ም ዳኞች እና የተለያዩ ኮሚቴዎች መረጃ

ተ.ቁ በፌዴሬሽኑ ተመዝግበው በስራ ላይ ያሉ ፆታ ብዛት
1 የዳኞች ማህበር አባላት ወንድ 113
ሴት 18
ድምር 131
2 የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ወንድ 8
ሴት 1
ድምር 9
3 የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ወንድ 5
ሴት 2
ድምር 7
4 አንጋፋ አትሌቶች ማህበር አባላት ወንድ 166
ሴት 28
ድምር 194
5 የአሰልጣኞች ማህበር አባላት ወንድ 63
ሴት 8
ድምር 71

1ኛ ዲቪዚዮን

0

ወንድ አትሌቶች

0

ሴት አትሌቶች

0

ወንድ አሰልጣኞች

0

ሴት አሰልጣኞች

2ኛ ዲቪዚዮን

0

ወንድ አትሌቶች

0

ሴት አትሌቶች

0

ወንድ አሰልጣኞች

0

ሴት አሰልጣኞች

የ2015 ዓ.ም 1ኛ ዲቪዝዮን ክለቦችና አሠልጣኞች የስም ዝርዝር

አግማሴ ደሳለኝ
አሰልጣኝ
ኡባነግ አባያ አዶላ
አሰልጣኝ
ስንታየሁ ካሣሁን
አሰልጣኝ
አዱኛ ቶላ ገመዳ
አሰልጣኝ
አለሙ ገ/ሚካኤል
አሰልጣኝ
ዘቢባ ዘይኔ
አሰልጣኝ
አማረ አራጌ ጊታሁን
አሰልጣኝ
ተስፋዬ ቦጋለ ረታ
አሰልጣኝ
ዮሐንስ የካ ያያ
አሰልጣኝ
ታደሰ ቢንያም
አሰልጣኝ
ጌታቸው ዳኜ ጀዊሮ
አሰልጣኝ
ሰላማዊት ገዝሙ
አሰልጣኝ
ሙሉጌታ ተስፋዬ ኤሬቦ
አሰልጣኝ
ሰለሞን በንቲ አያና
አሰልጣኝ
አዚዛ በሽር አሊ
አሰልጣኝ
ሊዲያ መለሰ ጎሹ
አሰልጣኝ
ደርበው ታደሰ ወርደፋ
አሰልጣኝ
መላኩ ደረሰ
ቴክኒካል ዳይሬክተር
ጌታቸው ሙሉጌታ
አሰልጣኝ
ነጋሽ አደም
አሰልጣኝ
ብርቱካን ቅጸላ
አሰልጣኝ
ሽባባው ዝግአለ
አሰልጣኝ
ሀብተማርያም አየሁ
አሰልጣኝ
ኮ/ር ቶሌራ ዲንቃ
አሰልጣኝ
ሰይፉ ነፍሴ
አሰልጣኝ
ጌታሁን ታደሰ
አሰልጣኝ
የሺሰው ጋሻው
አሰልጣኝ
እመቤት ጥላሁን
አሰልጣኝ
ንጉሴ አደሬ
አሰልጣኝ
ህብረት አየለ
አሰልጣኝ
ሻ/ቃ ባዬ አሰፋ
አሰልጣኝ
ወጠረ ገለልቻ
አሰልጣኝ
ረዳት ኮሚሽነር ሁሴን ሽቦ
አሰልጣኝ
አብዱልአዚ ሁሴን
አሰልጣኝ
አምሳለ ያዕቆብ
አሰልጣኝ
ለገሠ ጽጌ
አሰልጣኝ
ጌጤ ቆማ
አሰልጣኝ
ሀይማኖት በቀለ
አሰልጣኝ
ጌታቸው አለሙ
አሰልጣኝ
ዳኜ ጉልማ
አሰልጣኝ
ወንድዬ ደሣለኝ
አሰልጣኝ
ፍሬህይወት ከበደ
አሰልጣኝ
ዋ/ኢ/ር ይመናሹ ታዬ
አሰልጣኝ
ዋ/ኢ/ር የኔአለም አበበ
አሰልጣኝ
ዋ/ሳ ተሸመ ግርማ
አሰልጣኝ
ዋ/ሳ ፍቅሩ ጨሎፎ
አሰልጣኝ
ኢ/ር ታደለች ቢራ
አሰልጣኝ
አክሊሰ ቸሬ
አሰልጣኝ
ሃይሉ ዲንቁ
አሰልጣኝ
አሊ ኢቦ
አሰልጣኝ
ለገሰ አዱኛ
አሰልጣኝ
ጥላሁን ሽመልስ
አሰልጣኝ
ደመላሽ ከበደ
አሰልጣኝ
እሸቱ ይመር
አሰልጣኝ
ግርማ ፈዬ
አሰልጣኝ

የ2015 ዓ.ም 2ኛ ዲቪዝዮን ክለቦችና አሠልጣኞች የስም ዝርዝር

ተ.ቁ የክለቡ ስም የአሠልጣኝ ስም ፆታ
1 ወጣቶች አንድነት ነዲ ኢዶኦ
2 ሀበሻ ከበደ ገ/ስላሴ
3 ዳሎል ገ/ሚካኤል ወ/ስላሴ
4 ኢትዮ ተገን ሰናይት ሀይሌ
ንጋቷ ወልዴ
5 አራዳ ክፍለ ከተማ በሻህውረድ በቀለ
ዘለቀ ሀይሉ
6 ካራማራ ኢሳያስ እንዳለ
ሰለሞን ፍስሃ
7 ለሚ ኩራ ሻ/ል ትዕዛዙ ውብሸት
አለማየሁ ክፍሌ
ዳንኤል ግደይ
8 አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ዋና ሳጅን ጥጋቡ አሰፋ
ረ/ኢ/ር ዘገየ ለገሰ
9 ራን አፈሪካ ነጋሽ ሀብቴ
10 ጥቁር ግስላ ንጉሴ ጊቻሞ
ዶ/ር ኤልያስ
11 አዲሱ ገበያና አካባቢው ሲሳይ ማሞ
12 አይሽዓ አዳነ ቦንገር
13 ኤልሚ ኦሊንዶ ሙህዲን ናስር
ፍቅሩ ልዑል ሰገድ
14 አቦ ሸማኔ ተስፋዬ ቦጋለ
15 የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ፍስሃ አስፋው
ደረጄ ተስፋዬ

የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክቶች አሠልጣኞች የስም ዝርዝር

ተ.ቁ የፕሮጀክቱ አይነት የፕሮጀክቱ ስም የአሠልጣኝ ስም ፆታ
1 ከ18 ዓመት በታች ጃንሜዳ ፕሮጀክት አለማየሁ ደገፉ
ዘላለም ፈረደ
2 ከ15 ዓመት በታች አበበ ቢቃላ ፕሮጀክት አየነው ዘርጋው
ታደሰ ደመቀ