የህፃናት አትሌቲክስ ስልጠና

በሲቢሥቴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት እየተሠጠ ያለው የህፃናት አትሌቲክስ ስልጠና

በሲቢሥቴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት እየተሠጠ ያለው የህፃናት አትሌቲክስ ስልጠና

ሥልጠናው በ2014በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አማካኝነት ለአሠልጣኞች አሥፈላጊው የሥልጠና ድጋፍ እና የሥልጠና ማቴሪያል በማሟላት የተጀመረ ሢሆን ሥልጠናው ለሁለት አመት የሚቆይ ሆኖ ከሁለት አመት በኋላ ሠልጣኞቹ ከ13 አመት በታች የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት የሚያዙበት ፕሮግራም የማመቻች ነው።