የማዘውተሪያ ሥፍራዎች ለውድድር ምቹ ማድረግ

የማዘውተሪያ ሥፍራዎች ለውድድር ምቹ ማድረግ

የማዘውተሪያ ሥፍራዎች ሢሠሩ ለውድድር ምቹ ማድረግ አንዱ አላማ ሢሆን የበለጠ ጠቀሜታው ለአትሌቶች ምቹ የሥልጠና ቦታ ማመቻቸት ነው ምክንያቱም ለውድድር መሠረቱ ዋናው አትሌቱ በቂ የሥልጠና ቦታ ኖሮት ሥልጠና ሢያገኝ ነው ለውድድር እራሡን የሚያዘጋጀው ለዚህም የስፖርቱ አፍቃሪዎች ሁላችንም በጋራ የማዘውተሪያ ሥፍራዎች ላይ ትኩረት አድርገን ልንሠራ ይገባል።

40ኛው የአዲስ አበባ የጃን ሜዳ አገር አቋራጭ ውድድር በጃን ሜዳ ለማድረግ የፌዴሬሽኑ ሥራ አሥፈፃማ እና የቴክኒክ ኮሚቴ በተገኙበት ሜዳው ላይ ችግር አለበት በተባለ ቦታ ክለቦች በቅድመ የውድድር ዝግጅት ውይይት ጊዜ በሠጡን አሥተያየት መሠረት የተሥተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለአገር አቋራጭ ውድድር ሜዳውን ምቹ ለማድረግ ሜዳውን ውሃ በማጠጣት የማሥተካከል ሥራ እየተሠራ