የአትሌቶችና የአሠልጣኞች ውል

የአትሌቶችና የአሠልጣኞች ውል

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መሥከረም 6 /2015ዓ,ም  ክለቦች የአመቱን እድሣትና ምዝገባ  ከማድረጋቸው በፊት  በየክለቡ  ያለው የአትሌቶችና የአሠልጣኞች ውል የተለያየ  በመሆኑ  ወጥ የሆነ አሠራር  ለመዘርጋት ፌዴሬሽኑ  ወጥ የሆነ ውል በማዘጋጀት  ከክለቦች  ;ከአሠልጣኞች:ከአትሌቶች እና ከማናጀሮች ጋር የቀረበው  ረቂቅ ውሉ   አሥፈላጊነቱና  ከክለቦችም  ሊካተትልን  ይገባል የሚሉትን  ሀሣብ   በመቀበል  የተወያየ  መሆኑና    ክለቦችም የቀረበውን ረቂቅ ውል ፌዴሬሽኑ  አዘጋጅቶ  በማቅረቡ አመሥግነው  በቀጣይ  መሥተካከል ያለባቸው ተሥተካክሎ  በሥራ ላይ እንዲውል ተሥማምተዋል::

Recent Events

Recent News

moha-soft-drinks-industry