የአዲስ አበባ ማራቶን ውድድር

የ2014 ዓ.ም 25ኛው ፔፕሲ አዲስ አበባ ማራቶን ውድድር

25ኛው ፔፕሲ አ/አበባ ማራቶን ውድድር ሚያዝያ 2 ቀን 2014 ዓ.ም መነሻውን መስቀል አደባባ እና መዳረሻውን ሰሚት አደባባይ በማረግ በርካታ ተመልካች በተገኘት በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል፡፡

አሸናፊዎችም በወንዶች

 1. ሀብታሙ አሠፋ ከፌደራል ማረሚያ፣
 2. ደረጄ መርሻ ከፌ/ፖሊስ፣ እና
 3. ሥንታየሁ ለገሠ ከፌፖሊስ ፤

አሸናፊዎችም በሴቶች

 1. አሥካለ ጠና ከፌ/ፖሊስ፣
 2.  ወርቄ ደጉ ከፌማረሚያ፣
 3. መገርቱ በለጠ ከፌ/ማረሚያ

በቡድን አሸናፊ ወንድ

 1. ፌደራል ፖሊስ ሰፖርት ክለብ
 2. ፌደራል ማረሚያ ስፖርት ክለብ
 3. መከላከያ ስፖርት ክለብ

በቡድን አሸናፊ ሴት

 1. ፌደራል ማረሚያ ስፖርት ክለብ
 2. ፌደራል ፖሊስ ስፖርት ክለብ

ቬትራን በወንዶች ከ50 ዓመት በታች

 1. አሠፋ ጥላሁን፣
 2. ደሣለኝ ተገኝ፣
 3. ደረጃ ገዛኸኝ ገብሬ

ከ50 አመት በላይ የተወዳደሩ

 1. አብደላ ሱሊማን፣
 2. ንጋቱ አጋ፣ እና
 3. አያሌው እዳለ፤

ቬተራን በሴቶች ከ50 አመት በታች

 1. ኩሬ መገርሣ፣
 2. ሩት ተበጀ፣
 3. ሀይማኖት በቀለ
 • ወንድ
 • ሴት
 • ድምር

በ25ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ ማራቶን ውድድር አጠቃላይ የተወዳዳሪ ብዛት

የ25ኛው ፔፕሲ አበባ አበባ ማራቶን ውድድር ምስሎችን ከታች ባለው ማስፈንጠርያ ይመልከቱ።

25ኛው ፔፕሲ አበባ አበባ ማራቶን ውድድር

ኮከብ አሠልጣኝ በሴቶች ምድብ

አለማየሁ ክፍሌ የፌ/ ማረሚያ ቤቶች ቡድን አሠልጣኝ

ኮከብ አሠልጣኝ በወንዶች ምድብ

ተሾመ ግርማ የፌ/ ፖሊስ  ቡድን አሠልጣኝ

በቡድን የዋንጫ ተሸላሚ ክለቦች በሴቶች ምድብ
ተ.ቁ የክለብ  ስም ጾታ የተመዘገበው ነጥብ ደረጃ
1 ፌደራል ማረሚያ 14 1ኛ
2 ፌደራል ፖሊስ 29 2ኛ
በቡድን የዋንጫ ተሸላሚ ክለቦች በወንዶች ምድብ
ተ.ቁ የክለብ  ስም ጾታ የተመዘገበው ነጥብ ደረጃ
1 ፌደራል ፖሊስ 17 1ኛ
2 ፌደራል ማረሚያ 39 2ኛ
3 መከላከያ 45 3ኛ

ከ1-6ኛ አሸናፊ የሆኑ እና ተሸላሚዎች በሴቶች ምድብ

ተ.ቁ ደረት ቁጥር   የአትሌቱ ስም ጾታ   ክለብ ስም የገባበት ሰዓት ደረጃ
1 1920 አስካለ ጠና ፌደራል ፖሊስ 2፡44፡10፡36 1ኛ
2 1887 ወርቄ ደጉ ፌደራል ማረሚያ 2፡44፡56፡15 2ኛ
3 1891 መገርቱ በለጠ ፌደራል ማረሚያ 2፡45፡03፡12 3ኛ
4 1892 ጥሩወርቅ መኮንን ፌደራል ማረሚያ 2፡45፡27፡03 4ኛ
5 1888 መልካም ዋለ ፌደራል ማረሚያ 2፡45፡49፡90 5ኛ
6 1890 ኢማኔ ሰይፉ ፌደራል ማረሚያ 2፡46፡01፡04 6ኛ

ከ1-6ኛ አሸናፊ የሆኑ እና ተሸላሚዎች በወንዶች ምድብ

ተ.ቁ ደረት ቁጥር   የአትሌቱ ስም ጾታ   ክለብ ስም የገባበት ሰዓት ደረጃ
1 1707 ሀብታሙ አሰፋ ፌደራል ማረሚያ 2፡17፡33፡82 1ኛ
2 1911 ደረጀ መርሻ ፌደራል ፖሊስ 2፡17፡49፡81 2ኛ
3 1702 ስንታየሁ ለገሠ ፌደራል ፖሊስ 2፡18፡15፡96 3ኛ
4 1897 ሀብታሙ ግርማ ፌደራል ማረሚያ 2፡18፡47፡19 4ኛ
5 1910 ደረሰ ረታ ፌደራል ፖሊስ 2፡19፡00፡77 5ኛ
6 1710 ካሌብ ካሺቦ መከላከያ 2፡19፡02፡79 6ኛ