የአ/አ ታዳጊ U15 U16 እና U17 ፕሮጀክት አትሌቲክስ ሻምፒዮና

የአዲስ አበባ ታዳጊ U-15 U-16 እና U-17 ፕሮጀክት አትሌቲክስ ሻምፒዮና

የ3ኛው የፔኘሲ የአዲስ አበባ ሀ-17 ዓመት ታዳጊ ፕሮጀክት ምዘና ውድድር

የ3ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ U-17 የታዳጊዎች አትሌትክስ ፕሮጀክት ሰልጣኞች ውድድር ከየካቲት 9/2014 ዓ/ም እስከ የካቲት 11/2014 ዓ/ም በርካታ ተመልካች በተገኙበት በአበበ ቢቂላ ስታዲዬም ለ3 ተከታታይ ቀናት በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል።

የ3ኛው የፔኘሲ የአዲስ አበባ ሀ-17 ዓመት ታዳጊ ፕሮጀክት ምዘና ውድድር በምስል ለመመልከት ከታች ያለውን ማስፈንጠርያ ይጫኑት

የ3ኛው የፔኘሲ የአዲስ አበባ ሀ-17 ዓመት ታዳጊ ፕሮጀክት ምዘና ውድድር

የ3ኛው የፔኘሲ የአ/አበባ ሀ-17 ዓመት ታዳጊ ፕሮጀክት ምዘና ውድድር ተሳታፊ አትሌቶች ብዛት

  • ወንድ
  • ሴት
  • ድምር
3ኛው የፔፕሲ አ/አበባ ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች አትሌቲክስ ፕሮጀክት ሠልጣኞች የምዘና ውድድር በሴቶች የቡድን ውጤት እና ደረጃ
ተ.ቁ ክፍለ ከተማ የመም ተግባራት የሜዳ ተግባር ድምር ደረጃ
100 ሜትር 200 ሜትር 400 ሜትር 800 ሜትር 1500 ሜትር 3000 ሜትር ቀጥታ 4x400 ሜትር ድብልቅ ሪሌ 4x100 ሜትር መሰናክል ዝላይ ውርወራ
100 ሜ. 110 ሜ. 400 ሜ. 2000 ሜ. ርዝመት ከፍታ ሱሉስ ጦር ዲስከስ አለሎ
1 ቂርቆስ 18 14 2 5 14 21 3 9 14 6 12 17 18 153 1ኛ
2 አራዳ 16 18 10 16 17 8 4.5 7 4 - 14 10 7 131.5 2ኛ
3 ኮልፌ ቀራኒዮ - - 4 6 - 1 2 4 13 16 7 9 9 71 3ኛ
4 አዲስ አበባ ፕሮጀክት 2 5 20 9 6 3 3.5 6 3 - - - - 57.5 4ኛ
5 ቦሌ - - 1 1 - 4 2.5 5 3 5 3 - 9 24.5 5ኛ
6 ለሚ ኩራ - - - - - - - 3 - - - - 9 3 6ኛ
3ኛው የፔፕሲ አ/አበባ ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች አትሌቲክስ ፕሮጀክት ሠልጣኞች የምዘና ውድድር በወንዶች የቡድን ውጤት እና ደረጃ
ተ.ቁ ክፍለ ከተማ የመም ተግባራት የሜዳ ተግባር ድምር ደረጃ
100 ሜትር 200 ሜትር 400 ሜትር 800 ሜትር 1500 ሜትር 3000 ሜትር ቀጥታ 4x100 ሜትር መሰናክል ዝላይ ውርወራ
110 ሜ. 400 ሜ. 2000 ሜ. 2000 ሜ. ከፍታ ሱሉስ ሱሉስ ዲስከስ አለሎ አለሎ
1 አራዳ 11 19 9 1 - - 4.5 19   10   - 11 18 109.5 1ኛ
2 ቂርቆስ 21 8 9 9 1 20 3 6   11   6 1 - 104 2ኛ
3 ኮልፌ ቀራኒዮ - 7 - 5 17 8 2 2   6   11 12 13 87 3ኛ
4 ቦሌ 2 - 6 12 12 9 2.5 5   -   14 7 - 74.5 4ኛ
5 አዲስ አበባ ፕሮጀክት 3 3 13 10 7 - 3.5 5   10   3 6 - 69.5 5ኛ
6 ለሚ ኩራ - - - - - - -   -     -   - -   - 3 6ኛ