የU-15 ታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት ሥልጠና

የU-15 ታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት ሥልጠና

በአበበ ቢቂላ ስታዲዮም የሀ-15 ታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት ሥልጠና ለመጀመር መስከረም26/2015ዓ,ም የቴክኒክ ኮሚቴው በስቴዲዮሙ አካባቢ ለሚገኙ ክ/ከተማ ታዳጊ ወጣቶች ጥሪ በማሥተላለፍ አካላዊ እይታ በማየት ማሟላት ያለባቸውን ያሣወቀ ሢሆን በቀጣይ በምልመላው የህክምና ባለሙያዎችና ከኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚም በማካተት ምልመላውን በማድረግ ሥልጠናውን የሚጀምር ይሆናል::

Recent Events

Recent News