1ኛው የአዲስ አበባ የክለቦች የአቋም መለኪያ የአትሌቲክስ ውድድር

1ኛው የአዲስ አበባ የክለቦች የአቋም መለኪያ የአትሌቲክስ ውድድር

1ኛው የፔኘሲ አ/አበባ የክለቦች አቋም መለኪያ አትሌቲክስ ውድድር በርካታ ተመልካች በተገኘበት ከህዳር 30/2014 ዓ/ም  እስከ ታህሳስ  02 /2014 ዓ.ም ለ3 ከታታይ ቀናት  በኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት አካዳሚ  በድምቀት ተከናውኗል፡፡ በዚህ ውድድር ላይ የተካፈሉ ክለቦችና አትሌቶች ብዛት እንዲሁም የክለቦች ደረጃ እና የአትሌቶች አጠቃላይ ውጤት የሚያሳይ  ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

1ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች አቋም መለኪያ አትሌቲክስ ውድድር በምስል ለመመልከት ከታች ያለውን ማስፈንጠርያ ይጫኑ

1ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች አቋም መለኪያ አትሌቲክስ ውድድር