15ኛው ፔፕሲ አዲስ አበባ ግማሽ ማራቶን ውድድር በታላቅ ድምቀት ተካሄደ

15ኛው ፔፕሲ አዲስ አበባ ግማሽ ማራቶን ውድድር በታላቅ ድምቀት ተካሄደ

15ኛው ፔፕሲ አ/አበባ ግማሽ ማራቶን ውድድር  ሰኔ 5 ቀን 2014 ዓ.ም መነሻውን ፒያሳ አራዳ ህንፃ እና መድረሻውን አበበ ቢቂላ ስታዲየም ውስጥ በማድረግ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል፡፡ በ15ኛው የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸናፊዎች፦

በወንዶች

  • 1ኛ አብራራው ምስጋናው ከፌደራል ፖሊስ
  • 2ኛ ደበበ ተካ ከፌደራል ማረሚያ
  • 3ኛ ተሰማ መኮንን ከፌደራል ማረሚያ
  • 4ኛ ፋንታሁን ሁነኛው ከንግድ ባንክ
  • 5ኛ አበባው ደሴ ከፌደራል ማረሚያ

በሴቶች

  • 1ኛ መሰረት ጎላ ከኢትዮ-ኤሌክትሪክ
  • 2ኛ እታገኝ ወልዱ ከንግድ ባንክ
  • 3ኛ ትግስት ጌትነት ከኢትዮ-ኤሌክትሪክ
  • 4ኛ በርሆ አዳኖም ከንግድ ባንክ
  • 5ኛ የዝናሽ ወርቅ የኔው ከፌደራል ፖሊስ

በቡድን ወንዶች ፌደራል ማረሚያ ፣ በቡድን ሴቶች ንግድ ባንክ የዋንጫ አሸናፊ ሆነዋል። በዚህ ውድድር ላሸነፉ ዋና አትሌቶች በወንድ እና በሴት፤ 1ኛ ለወጣ አትሌት 10,000 ብር፣ 2ኛ ለወጣ አትሌት 6,000 ብር፣ 3ኛ ለወጣ አትሌት 4,000 ብር፣ 4ኛ ለወጣ አትሌት 2,500 ብር፣ እና 5ኛ ለወጣ አትሌት 2,000 ብር ሽልማት ወስደዋል።

በውድድሩ ላሸነፉ አንጋፋ አትሌቶች (ከ50 ዓመት በላይ እና ከ50 አመት በታች ) 1ኛ ለወጣ አትሌት 4,000 ብር፣ 2ኛ ለወጣ አትሌት 3,000 ብር፣ እና 3ኛ ለወጣ አትሌት 2,000 ብር የገንዘብ መጠን ተረክበዋል።

በዚህ ውድድር ላይ የተካፈሉ እስታትስቲካዊ መግለጫና የተገኙ ውጤት

Recent Events

Recent News

moha-soft-drinks-industry