1ኛ ዲቪዚዮን 800 ሜ ሴት

የ2015 ዓ.ም 40ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር

1ኛ ዲቪዚዮን                                 ቀን፡ 8/6/2015                                       

ጾታ: ሴት                                         የውድድሩ ዓይነት:  800 ሜ

ተ.ቁ የተወዳዳሪ ቁጥር የተወዳዳሪ ስም የክለቡ ስም የገባበት ሰዓት ደረጃ
1 ትዕግስት ግርማ መቻል 2:02''43 1ኛ
2 ነፃነት ደስታ ኢት/ን/ባንክ 2:02''69 2ኛ
3 ንግስት ጌታቸው ኢት/ኤሌክትሪክ 2:02''80 3ኛ
4 ፅጌ ድጉማ ኢት/ን/ባንክ 2:04''66 4ኛ
5 ማህሌት ፍቅሬ ፌ/ማረሚያ 2:04''95 5ኛ
6 ገበያነሽ ጊደቻ መቻል 2:06''20 6ኛ
7 ተውባ ደምሴ ኮልፌ ቀ/ክ/ከተማ 2:07''53 7ኛ
8 አልማዝ ግርማ መቻል 2:12''34 8ኛ