1ኛው የኢትዮጵያ ኘሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና

በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ሲካሄድ በቆየው 1ኛው የኢትዮጵያ ኘሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሲጠናቀቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቆል።

በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ሲካሄድ በቆየው 1ኛው የኢትዮጵያ ኘሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሲጠናቀቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቆል።

ከየካቲት 15/2015ዓ.ም ጀምሮ በዲሪድዮ ኢንተርናሽናል ስታድየም ሲካሄድ በቆየው አንደኛው የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሶስተኛ ደረጃ ይዞ አጠናቆል።

በሻምፒዮና ውድድሩ የኦሮሚያ ክልል ውድድሩን በማሸነፍ ዋንጫ ተሸላሚ መሆን ሲችል የአማራ ክልል ውድድሩን በሁለተኛነት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሶስተኛ ደረጃ አጠናቀዋል።

በመጨረሻው ቀን የተደረጉት የፍፃሜ ውድድሮች

🔶 ርዝመት ዝላይ ወንድ ከ16 ዓመት በታች
1ኛ ቾል ዶክ ጋምቤላ /ክ 5.92 ሜ 🥇
2ኛ ዙበር አማን ሶመሌ /ክ 5.64 ሜ 🥈
3ኛ ሌኮ አዳነ ሲዳማ /ክ 5.45 ሜ 🥉

🔶1500 ሜ ወንድ ከ18 ዓመት በታች
1ኛ ፈይሣ እያሱ አሮሚያ /ክ 4:05.71🥇
2ኛ ማሩ ጎዴ አማራ /ክ 4:06.78 🥈
3ኛ ዲታ በቀለ ኦሮሚያ 4:07.85 🥉

🔶 1000 ሜ ሴት ከ16 ዓመት በታች
1ኛ ደስታዬ ታደሰ አማራ /ክ 3:13.54 🥇
2ኛ ኤብሴ መርጋ ኦሮሚያ /ክ 3:16.46 🥈
3ኛ ጃለኔ ድሪባ ኦሮሚያ /ክ 3:16.55 🥉

🔶ስሉስ ላይ ሴት ከ18 ዓመት በታች
1ኛ ሴና ተሰማ ኦሮሚያ /ክ 10.80 ሜ🥇
2ኛ ሰናይት አለሙ አማራ /ክ 10.78 ሜ 🥈
3ኛ ሚስጥረ መኮንን አማራ /ክ 10.69 ሜ

🔶 4×400 ሜ ድብልቀ ሪሌ ሴት/ወንድ ከ16 ዓመት በታች
1ኛ ድሬዳዋ ከተማ 3:4.84 🥇
2ኛ ሲዳማ ክልል 4:0:08 🥈
3ኛ ቤንሻንጉል ክልል 4:0.35 🥉

🔶 4×400 ሜ ድብልቅ ሪሌ ሴት/ወንድ ከ18 ዓመት በታች
1ኛ ኦሮሚያ ክልል 3:40.19 🥇
2ኛ አዲስ አበባ 3:46.59 🥈
3ኛ አማራ ክልል 3:49.58 🥉

🔷 በሴት አጠቃላይ አሽናፊ
በ352.5 1ኛ እና የዋንጫ ተሸላሚ ኦሮሚ /ክ 🏆
በ203 2ኛ አማራ /ክ
በ55.5 3ኛ አዲስ አበባ

🔷 በወንድ አጠቃላይ አሸናፊ
በ300.5 1ኛ እና የዋንጫ ተሸላሚ ኦሮሚያ /ክ 🏆
በ106 2ኛ አማራ /ክ
በ67.5 3ኛ ሲዳማ /ክ

🔷 አጠቃላይ በወንድ እና በሴት አሸናፊ
በ653 1ኛ እና የዋንጫ ተሸላሚ ኦሮሚያ /ክ 🏆
በ309 2ኛ አማራ /ክ
በ113 3ኛ አዲስ አበባ

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላቹ !

Recent Events

Recent News

moha-soft-drinks-industry
moha-soft-drinks-industry-pepsi-cola-mobile-1.5-litre
moha-pepsi-family-party-mobile-bottles