አንደኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የአጭርና መካከለኛ የሜዳ ተግባራት የመዝጊያ ውድድር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከሰኔ 22-24/2015 ዓ.ም በድምቀት ተከናውኗል።
አንደኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የአጭርና መካከለኛ የሜዳ ተግባራት የመዝጊያ ውድድር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከሰኔ 22-24/2015 ዓ.ም በድምቀት ተከናውኗል።
ሰኔ 22-24/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
አንደኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የአጭርና መካከለኛ የሜዳ ተግባራት የመዝጊያ ውድድር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከሰኔ 22-24/2015 ዓ.ም በድምቀት ተከናውኗል።
የአዲስ አበባ ለአትሌቲክስ ፌድሬሽን የአዘጋጀው የ2015 የመዝጊያ ውድድር በክለቦች መካከል በሴቶችም እና በወንዶች ክፍተኛ ፍክክር ተደርጎ ፍጻሜውን አግኝቷል። ተተኪ አትሌቶች በታዩበት በዚህ ውድድር ላይ መቻል፣ኢትዮ ኤሌትሪክና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍተኛ ፉክክር አድርገዋል። በሴቶችና በወንዶች በተከናወነው በዚህ ውድድር መቻል በበላይነት ፍክክሩን አጠናቋል፣
👉 በሴቶች በተደረገው የ400 ሜትር የፍጻሜ ውድድር
1ኛ ምስጋ ኃይሉ ከኢትዮ ኤሌትሪክ
2ኛ ቤዛ ደስታ ከመቻል
3ኛ መሰረት ታደሰ ከመቻል ውድድሩን በበላይነት አጠናቀዋል።
👉 በተመሳሳይ በሴቶች በተከናወነው 800 ሜትር ሩጫ ውድድር
1ኛ ንግስት ጌታቸው ከኢትዮ ኤሌትሪክ
2ኛ ሐና አምሳሉ ከኢትዮ ኤሌትሪክ
3ኛ እየሩስዓለም ጣሴ ከአራዳ ክፍለ ከተማ
👉 በወንዶች 100 ሜትር በተደረገው የፍጻሜ ውድድር ከፍተኛ ፍክክር የተደረገ ሲሆን።
1ኛ ኡጅሉ ኩል ከኢትዮ ኤሌትሪክ
2ኛ ምንተስኖት ወልዴ ከኢትዮ ኤሌትሪክ
3ኛ ገነቱ እማኘው ከመቻል ከፍተኛ ፉክክር አድርገውበታል
👉 በተመሳሳይ በወንዶች 110 ሜትር ውድድር
1ኛ ያብስራ ጌቱ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
2ኛ ጉልበቱ ከንታቦ ከመቻል
3ኛ አብዱላሂ ጅብሪል ከኢትዮ ኤሌትሪክ ከአንድ እስከ ሶስት በመውጣት አሸናፊ ሲሆኑ
👉 በወንዶች አሎሎ ውርወራ
1ኛ ነነዌ ግንዳባ ከመቻል
2ኛ ጌዲዮን ጋጋ ከኢትዮ ኤሌትሪክ
3ኛ ጨቀሰ ጉራጌ ከመቻል በመሆን ውድድርቸውን በበላይነት ሲያጠናቅቁ
👉 በሴቶች አሎሎ ውርወራ በመቻል የበላይነት ተጠናቋል።
1ኛ ዙርጋ ኡስማን ከመቻል
2ኛ አይናለም ነጋሽ ከመቻል
3ኛ አማራች አለምነህ ከመቻል በመሆን ውድድራቸውን አጠናቀዋል።
👉 ሌላው የተካሄደው ውድድር ርዝመት ዝላይ ሲሆን በወንዶች ሲሆን
1ኛ ድሪባ ግርማ ከመቻል
2ኛ ቡሊ መላኩ መቻል
3ኛ ቢኒኒ አንቤሴ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመሆኖ ውድድራቸውን ጨርሰዋል።
👉 በሴቶች ርዝመት ዝላይ ውድድር ደግሞ
1ኛ ፓች ኡስማን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
2ኛ ኦባንግ ኦዶላ መቻል
3ኛ በጸሎት አለማየሁ ከመቻል በመሆን ውድድራቸው አጠናቀዋል
👉 በ1500 ሜትር የሴቶች ሩጫ በተደረገ ውድድር :-
1ኛ በአለምላይ ሹመት ከመቻል
2ኛ አልጋነሽ በርኼ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
3ኛ ገነት ደምስ መቻል በመሆን ውድድራቸውን ሲያጠናቅቁ
👉 በተመሳሳይ በወንዶች በተደረገ 1500 ውድድር :-
1ኛ አያና ገነቱ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ
2ኛ አሰፋ ሲሳይ ከመቻል
3ኛ ሲሳይ ታይኔ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመሆን ከአንድ እስከ ሶስት በመውጣት ከፍተኛ ፉክክር አድርገዋል።
👉 ሌላው ከፍተኛ ፍክክር የተደረገበት የመድረኩ ውድድር ሱሉስ ዝላይ ሲሆን በሴቶች
1ኛ በፀሎት አለማየሁ ከመቻል፣
2ኛ ፓች ኡድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
3ኛ ኦባንክ አዶላ ከመቻል በመሆን ከአንድ እስከ ሶስት ሲወጡ
👉 በወንዶች ደግሞ
1ኛ ኡመድ አበል ከመቻለ
2ኛ ጳውሎስ ገነቱ ከኢትዮ ኤሌትሪክ
3ኛ አዲር ጉር ከመቻል ሶስተኛ ወጥቷል
👉 አንደኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የአጭርና መካከለኛ የሜዳ ተግባራት የመዝጊያ ውድድር አጠቃላይ በሴትም በወንድም
1ኛ መቻል በድምር ውጤት 468 ነጥብ በማስመዝገብ ውድድሩን በበላይነት አጠናቋል።
2ኛ ኢትዮ ኤሌትሪክ 242 ነጥብ በማስመዝገብ
3ኛ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 138 ነጥብ በማስመዝገብ ውድድሩን አጠናቋል።
በሶስት ቀን በተረገው ውድድር አጠቃላይ ፌዴሬሽኑ ያወጣውን የሽብርቅ መሥፈርት በማሟላት የመቻል ክለብ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኖዋል። የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌድሬሽን ውድድሩ በሰኬት እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ ሥተዋፅኦ ላደረጉለት የምሥጋና እና ለተሣተፋ ክለቦች የተሣትፎ ሰርተፍኬት በመሥጥ የአመቱን የመዝጊያ ውድድር አጠናቆዋል።