የዳኞችና የአሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና

የ2015 ዓ.ም የዳኞችና የአሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና

የሙያ ማሻሻያ ስልጠና

በአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፌዴሬሽኑ ተመዝግበው የሚገኙ ክለቦችና የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክቶች እያገለገሉ ለሚገኙ አሰልጣኞች እና በፌዴሬሽኑ እያገለገሉ ለሚገኙ ዳኞች የተዘጋጀ የሙያ ማሻሻያ ስልጠና በኢትዮጵያ ስፓርት አካዳሚ ከታህሳስ 14-16/2015ዓ.ም ተሰጠ።