26ኛው የአዲስ አበባ ማራቶን ሪሌ ውድድር

የ2014 ዓ.ም 26ኛው የፔኘሲ አዲስ አበባ ማራቶን ሪሌ ውድድር

26 ኛው የፔኘሲ አ/አበባ ማራቶን ሪሌ ውድድር ግንቦት 14 ቀን/2014 ዓ.ም ብዛት ያለው ተመልካች በተገኘበት በቦሌ መንገድ ፈላሚንጎ ትራፊክ መብራት መነሻና መድረሻውን አድርጎ በድምቀት ተካሂዷል። በዚህ ውድድር ከ1ኛ – 3ኛ ለወጡ የጥምር ተወዳዳሪዎች የሜዳሊያና የገንዘብ ሽልማት የተሰጠ ሲሆን በውድድሩ ተካፍለው አትሌቶቻቸውን ውጤታማ ላደረገ ኮከብ የክለብ አሰልጣኝ የብልጫ ምስክር ወረቀትና የማበረታቻ ገንዘብ ሽልማት ተሰጥቷል። በዚህ ጥምር የማራቶን ሪሌ ውድድር ከ1ኛ – 3ኛ የወጡ ክለቦች፡

  1. ፌደራል ማረሚያ ቤቶች ክለብ የዋንጫ ተሸላሚ
  2. ኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን
  3. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር

የ26 ኛው የፔኘሲ አ/አበባ ማራቶን ሪሌ ውድድር ተጨማሪ ምስሎችን ለመመልከት ከታች ያለውን ማስፈንጠርያ ይጫኑት።

26 ኛው የፔኘሲ አ/አበባ ማራቶን ሪሌ ውድድር

አሠልጣኝ ከ/ር ሁሴን ሼቦ – ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች አትሌቲክስ ስፖርት ክለብ —- ኮከብ አሰልጣኝ ሆነዋል፡፡

26ኛው የፔኘሲ አዲስ አበባ ማራቶን ሪሌ ውድድር የተካፈሉ ክለቦች

ተ.ቁ የክለቡ ስም የተወዳዳሪ ብዛት
ሴት ወንድ ድምር
1 ኢትዮ. ኤሌክትሪክ 4 4 8
2 ፌ/ ማረሚያ ቤቶች   4 4 8
3 ኢትዮ. ንግድ ባንክ 4 4 8
4 መቻል 4 4 8
5 ፌደራል ፖሊስ 4 4 8
6 ኢ/ ኮ/ ስ/ ኮ 4 4 8
7 ለሚ ኩራ ክ/ከተማ 4 4 8
8 ወጣቶች አንድነት 4 4 8
ጠቅላላ ድምር 32 32 64

በ26ኛው የፔኘሲ አዲስ አበባ ማሪቶን ሪሌ ውድድር የክለቦች ውጤት

ተ.ቁ   የክለቡ ስም የሰዓት ውጤት ደረጃ
1 ፌደራሪል ማረሚያ ቤቶች 2:21”05”00 1ኛ
2 ኢ/ ኮ/ ስ/ ኮ 2:21”54”26 2ኛ
3 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2:22”15”64 3ኛ
4 መከላከያ 2:23”08”00 4ኛ
5 ኮልፌ ቀ/ ክ/ ከ 2:25”26”86 5ኛ
6 ኤልሚ ኦላንዶ 2:27”40”66 6ኛ
7 ፌደራል ፖሊስ 2:28”28”02 7ኛ
8 ራን አፍሪካ 2:47”14”13 8ኛ

በውድድሩ በየርቀቱ ሩጫ የተገኘው ውጤት ዝርዝር

5 ኪ.ሜትር ፆታ ---- ወንድ
የሩጫ ቅደም ተከተል ------- የመጀመሪያ ተነሽ
ተ.ቁ መለያ ቁጥር የአትሌቱ ስም የክለቡ ስም የግል ሰዓት ውጤት ደረጃ
1 1752 ጌታነህ ሞላ መከላከያ 15’00”00 1ኛ
2 1754 ሃይማኖት አለው ፌደራል ማረሚያ 15’10”60 2ኛ
3 1750 ቹቹ አበበ ኤልሚ ኦሊንዶ 15’26”20 3ኛ
4 1755 ገመቹ ጊጀሼ ፌደራል ፖሊስ 15’30”72 4ኛ
5 1748 ዳኛቸው አደሬ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 15’41”74 5ኛ
6 1749 ከበደ አንተነህ ኮልፌ ቀራኒዮ 15’42”69 6ኛ
7 1753 አሸናፊ አበራ ኢኮስኮ 15’45”69 7ኛ
8 1751 ምህረት ነበር ራን አፍሪካ 17’03”64 8ኛ
5 ኪ.ሜትር ፆታ ------ ሴት
የሩጫ ቅደም ተከተል ------ 1ኛ ተቀባይ
ተ.ቁ መለያ ቁጥር የአትሌት ስም የክለቡ ስም የሰዓት ውጤት ደረጃ
የግል የቡድን
1 1756 ፍታው ዘርዓይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 17’17”49 32’59”23 1ኛ
2 1762 እመቤት ንጉሴ ፌደራል ማረሚያ 17’30”48 32’41”08 2ኛ
3 1761 ትዕግስት አያሌው ኢኮስኮ 17’44”53 33’30”22 3ኛ
4 1758 በፀሎት አንዱአለም ኤልሚ ኦሊንዶ 17’46”47 33’12”67 4ኛ
5 1760 አሰቀቅ ጥላዬ መከላከያ 17’51”09 32’52”09 5ኛ
6 1757 ፋንቱ ሹጌ ኮልፌ ቀራኒዮ 17’51”20 33’33”89 6ኛ
7 1763 ከለልቱ ከያሞ ፌደራል ፖሊስ 18’54”75 34’25”48 7ኛ
8 1759 ውቢት ሃብታሙ ራን አፍሪካ 20’46”48 37’50”12 8ኛ
10 ኪ.ሜትር ፆታ ------- ወንድ
የሩጫ ቅደም ተከተል ------ 2ኛ ተቀባይ
ተ.ቁ መለያ ቁጥር የአትሌት ስም የክለቡ ስም የሰዓት ውጤት ደረጃ
የግል የቡድን
1 1765 ዘነበ ብዙ ኮልፌ ቀራኒዮ 31’54”70 1:05’28”60 1ኛ
2 1770 ደመቀ ታደሰ ፌ/ማረሚያ ቤቶች 32’10”38 1:04’51”00 2ኛ
3 1768 ተስፋሁን አካልነው መከላከያ 32’33”65 1:05’26”6 3ኛ
4 1769 ደመቀ ካሣው ኢኮስኮ 32’41”48 1:06’11”71 4ኛ
5 1764 ቻላቸው አስማማው ኢት/ን/ባንክ 32’57”94 1:05’57”94 5ኛ
6 1766 አዲሱ ወርቅነህ ኤልሚ ኦሊንዶ 33’15”21 1:06’28”00 6ኛ
7 1771 መርጋ ተሾመ ፌ/ፖሊስ 33’56”57 1:08’22”04 7ኛ
8 1767 ቡሬሳ አንደርሳ ራን አፍሪካ 35’17”42 1:13’08”00 8ኛ
5 ኪ.ሜትር ፆታ ----- ሴት
የሩጫ ቅደም ተከተል ------ 3ኛ ተቀባይ
ተ.ቁ መለያ ቁጥር የአትሌት ስም የክለቡ ስም የሰዓት ውጤት ደረጃ
የግል የቡድን
1 1777 ዘነቡ ቢሆነኝ ኢኮስኮ 17’25”73 1:23’37”45 1ኛ
2 1772 ንግስቲ ሃፈቱ ኢት/ን/ባንክ 17’41”94 1:23’39”11 2ኛ
3 1773 ከበቡሽ ይስማ ኮልፌ ቀራኒዮ 17’44”42 1:23’13”02 3ኛ
4 1778 አየሁ ቢተው ፌደራል ማረሚያ 17’50”53 1:22’42”00 4ኛ
5 1776 ዘርፌ ልመንህ መከላከያ 17’52”38 1:23’18”06 5ኛ
6 1779 ሃዊ መገርሳ ፌደራል ፖሊስ 18’07”92 1:26’29”96 6ኛ
7 1774 ፀሐይ መኮንን ኤልሚ ኦሊንዶ 19’13”66 1:25’42”00 7ኛ
8 1775 ዘነበች ዱቤ ራን አፍሪካ 23’52”45 1:36’60”00 8ኛ
10 ኪ.ሜትር ፆታ ---- ወንድ
የሩጫ ቅደም ተከተል ----- 4ኛ ተቀባይ
ተ.ቁ መለያ ቁጥር የአትሌት ስም የክለቡ ስም የሰዓት ውጤት ደረጃ
የግል የቡድን
1 1780 ገብሬ እርቅይሁን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 31’44”18 1:55’23”29 1ኛ
2 1785 ሃብታሙ ብርለው ኢኮስኮ 31’54”81 1:55’32”26 2ኛ
3 1784 ሁሰዲን መሀመድ መከላከያ 31’59”77 1:55’18”07 3ኛ
4 1786 ተሰማ መኮንን ፌደራል ማረሚያ 32’02”03 1:54’44”00 4ኛ
5 1782 ጥላሁን አየለ ኤልሚ ኦሊንዶ 32’57”88 1:58’39”42 5ኛ
6 1787 ጋዲሳ በቀለ ፌደራል ፖሊስ 33’38”34 2:00’08”31 6ኛ
7 1781 ይስማው አጥናፉ ኮልፌ ቀራኒዮ 33’49”08 1:57’02”11 7ኛ
8 1783 አሰፋ መገርሣ ራን አፍሪካ 36’01”23 2:13’01”00 8ኛ
7.195 ኪ.ሜትር ፆታ ---- ሴት
የሩጫ ቅደም ተከተል ---- ጨራሽ
ተ.ቁ መለያ ቁጥር የአትሌት ስም የክለቡ ስም የሰዓት ውጤት ደረጃ
የግል የቡድን
1 1794 አንችንአሉሽ ደሴ ፌደራል ማረሚያ 26’21”42 1:21’05”00 1ኛ
2 1793 አለምፀሐይ አሰፋ ኢኮስኮ 26’21”95 2:21’54”26 2ኛ
3 1788 ሄቨን ሃይሉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 26’52”35 2:22’15”64 3ኛ
4 1792 አበበች አፈወርቅ መከላከያ 27’50”00 2:23’08”00 4ኛ
5 1789 ብርቱኳን ወርቅነህ ኮልፌ ቀራኒዮ 28’24”75 2:25’26”86 6ኛ
6 1790 ጫልቱ ፍቃዱ ኤልሚ ኦሊንዶ 29’01”24 2:27’40”66 7ኛ
7 1795 ቢቂሌ ተፈሪ ፌደራል ፖሊስ 28’19”71 2:28’28”02 5ኛ
8 1791 ሎሚ ገላና ራን አፍሪካ 34’12”92 2:47’14”13 8ኛ