የ27ኛው የአዲስ አበባ የማራቶን ሪሌ ሩጫ ውድድር በደማቅ ስነ-ስርዓት ተጠናቀቀ

የ27ኛው የአዲስ አበባ የማራቶን ሪሌ ሩጫ ውድድር በደማቅ ስነ-ስርዓት ተጠናቀቀ

የ27ኛው የአዲስ አበባ የማራቶን ሪሌ ሩጫ ውድድር በደማቅ ስነ-ስርዓት ተጠናቀቀ

በውድድሩም

  • 1ኛኢትዮ-ኤሌክትክ ክለብ ሢሆን የዋንጫና የ40,000 ብር ሽልማትም ተበርክቷል።
  • 2ኛ ደረጃ ፌደራል ማረሚያ ቤቶች ሲሆን የ30,000 ሽልማት ተበርክቷል።
  • 3ኛደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢ /ን/ባንክ ነው የ20,000 ሽልማት ተበርክቶለታል።

በአሰልጣኞች ደረጃ የተሸለሙት

  1. ኮማንደር ቶሌራ ዲንቃ ከኢትዮ-ኤለሌክትሪክ 10,000 ብር ተሸላሚ
  2. ረ/ኮ ሁሴን ሼቦ ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች የ7,000 ብር ተሸላሚ
  3. ጌታሁን ለገሰ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ5,000ብር ተሸላሚ ሆነዋል።

በፕሮግራሙ ላይ ለውድድሩ መሣካት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላደረጉ በሙሉ ፌደሬሽኑ የምሥጋና ሰርተፍኬት አበርክቶዋል።

Recent Events

Recent News

moha-soft-drinks-industry
moha-soft-drinks-industry-pepsi-cola-mobile-1.5-litre
moha-pepsi-family-party-mobile-bottles