2ኛው የአዲስ አበባ የክለቦች የአቋም መለኪያ የአትሌቲክስ ውድድር

2ኛው የአዲስ አበባ የክለቦች የአቋም መለኪያ የአትሌቲክስ ውድድር

2ኛውየአዲስ አበባ የክለቦች የአቋም መለኪያ የአትሌቲክስ ውድድር ታህሣሥ9/2015ዓ,ም በሠላም ና በጥሩ ድምቀት ተጠናቀቀ።

በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ከታህሳስ 06 ጀምሮ ለተከታታይ ለአራት ቀናት ሲካሄድ በቆየው በዚህ ውድድር በ21 ክለቦች የሚገኙ 576 አትሌቶችየተሳተፋበት ሲሆን፤ በ2ኛው የ አዲስ አበባ የክለቦች የአቋም መለኪያ የአትሌቲክስ ውድድር
በሴቶች 1, 231 ነጥብ በማምጣት መቻል 1ኛ ሲሆን 2,176 ነጥብ በማስመዝገብ ንግድ ባንክ የሁለተኝነቱን ደርጃ ሲይዝ 3,110 ነጥብ ያመጣው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ውድድሩን በሦስተኝነት አጠናቋል።

በወንዶች ውድድር 1ኛ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 215 ነጥብ በማምጣት ውድድሩን በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ ንግድ ባንክ 184 ነጥብ 2ኛ 3,171 ነጥብ ያመጣው መቻል የሦስተኛነቱን ደረጃ ይዟ አጠናቆል።

ጠንካራ ፉክክር በተደረገበት 2ኛ የአዲስ አበባ የክለቦች የአቋም መለኪያ የአትሌቲክስ ውድድር በአጠቃላይ ነጥብ
1,402 በማምጣት መቻል በበላይነት አንደኛ ሆኖ ሢያጠናቅቅ
2,ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ360 ነጥብ በመስብሰብ ሁለተኛ ሲሆን
3,ኢትዮ ኤሌክትሪክ 325 ነጥብ በማስመዝገብ ውድድሩን በሦስተኝነት አጠናቋል።
በአጠቃላይ ለውድድሩ መሣካት ከፍተኛ አሥተዋፅኦ ላደረጋችሁልን በሙሉ ከፍተኛ
ምሥጋና ፌዴሬሽኑ ያቀርባል::

2ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች አቋም መለኪያ አትሌቲክስ ውድድር በምስል ለመመልከት ከታች ያለውን ማስፈንጠርያ ይጫኑ

2ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች አቋም መለኪያ አትሌቲክስ ውድድር

Recent Events

Recent News