2ኛ ክለቦች አቋም 200 ሜ ሴት

የ2015 ዓ.ም 2ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች የአቋም መለኪያ የአትሌቲክስ ውድድር

ጾታ: ሴት                                         የውድድሩ ዓይነት:  200 ሜ

ተ.ቁ የተወዳዳሪ ቁጥር የተወዳዳሪ ስም የክለቡ ስም የገባበት ሰዓት ደረጃ
1 ራሄል ተስፋዬ መቻል 23''94 1ኛ
2 እያዩ መኳንንት ኢት/ኤሌክትሪክ 24''56 2ኛ
3 ራሔል ዘርኡ ኢት/ኤሌክትሪክ 24''91 3ኛ
4 ፋዬ ፍሬይሁን መቻል 24''99 4ኛ
5 ወይንሀረግ አብርሃም መቻል 25''06 5ኛ
6 ስመኝ ተመስገን ኢት/ንግድ ባንክ 25''10 6ኛ
7 ሉሃሊ ግዳንጋ ኢት/ንግድ ባንክ 26''04 7ኛ
8 ያብስራ ጃርሶ ኢት/ንግድ ባንክ - D.Q