2ኛ ክለቦች አቋም ዲስከስ ውርወራ ሴት

የ2015 ዓ.ም 2ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች የአቋም መለኪያ የአትሌቲክስ ውድድር

ጾታ: ሴት                                         የውድድሩ ዓይነት: ዲስከስ ውርወራ

ተ.ቁ የተወዳዳሪ ቁጥር የተወዳዳሪ ስም የክለቡ ስም የገባበት ሰዓት ደረጃ
1 ዙርጋ ኡስማን መቻል 44.92 1ኛ
2 ትግስት አብተው መቻል 41.80 2ኛ
3 አለሚቱ ተ/ስላሴ ኢ/ን/ባንክ 40.66 3ኛ
4 ሜላት አበበ መቻል 40.20 4ኛ
5 መርሃዊት ፀሃዬ ኢ/ን/ባንክ 39.65 5ኛ
6 የኔሰው ያረጋል ኢ/ን/ባንክ 38.90 6ኛ
7 ትጓደድ ተሰማ ኢት/ኤሌክትሪክ 36.15 7ኛ
8 ሽብሬ አስራት ፌ/ማረሚያ 32.72 8ኛ