የ2ኛ ደረጃ የዳኝነት ስልጠና

የ2ኛ ደረጃ የዳኝነት ስልጠና

የ2ኛ ደረጃ የዳኝነት ስልጠና

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመሆን የ2ኛ ደረጃ የዳኝነት ስልጠና ከመጋቢት 07-16/2015ዓ.ም በጃንሜዳ ስፓርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ሲሠጥ የነበረ ሲሆን ስልጠናውን ላጠናቀቁ ሠልጣኞች የምሥክር ወረቀት ሠርተፍኬት በመሥጠት ተጠናቋል።

 

የ2ኛ ደረጃ የዳኝነት ስልጠና

አዘጋጅ : – የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመተባበር

ቀን : – ከመጋቢት 07-16/2015ዓ.ም

ቦታ : – በጃንሜዳ ስፓርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል

moha-soft-drinks-industry
moha-soft-drinks-industry-pepsi-cola-mobile-1.5-litre
moha-pepsi-family-party-mobile-bottles