2ኛ ዲቪዚዮን 10000 ሜ ሴት

የ2015 ዓ.ም 40ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር

2ኛ ዲቪዚዮን                                 ቀን፡ 6/6/2015                                       

ጾታ: ሴት                                         የውድድሩ ዓይነት:  10000 ሜ

ተ.ቁ የተወዳዳሪ ቁጥር የተወዳዳሪ ስም የክለቡ ስም የገባበት ሰዓት ደረጃ
1 1022 መስታወት ፍቅር አ/አ/ፖሊስ 0፡34'38''38 1ኛ
2 1029 ኩባ አለሙ አዲሱ ገበያ 0፡34'40''75 2ኛ
3 3558 መብራት ግደይ ቂርቆስ 0፡34'44''09 3ኛ
4 1028 ማስተዋል ስሌ ካራማራ 0፡34'50''22 4ኛ
5 1023 እጸገነት በለጠ አ/አ/ፖሊስ 0፡35'21''95 5ኛ
6 1018 አበባ አየለ ኢት/ስ/አካዳሚ 0፡35'36''69 6ኛ
7 1004 ጌጤ ምንዳዬ ኢት/ተገን 0፡35'51''68 7ኛ
8 1024 አየሉ ለማ አ/አ/ፖሊስ 0፡36'11''80 8ኛ
9 1001 ሃዲስ ቸኮል ኤልሚ ኦሊንዶ 0፡37'34''00 9ኛ