39ኛው የአዲስ አበባ አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር

የ2014 ዓ.ም 39ኛው የፔኘሲ አዲስ አበባ አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር

የ39ኛው የፔኘሲ አዲስ አበባ አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር በርካታ ተመልካች በተገኘበት ጥር 01/2014 ዓ.ም በጃንሜዳ በድምቀት ተከናውኗል፡፡ በዚህ ውድድር ላይ በ6 ኪ.ሜትር ወጣት ሴቶች፣ በ8 ኪ.ሜትር ወጣት ወንዶች፣ በ10 ኪ.ሜትር አዋቂ ሴቶችና አዋቂ ወንዶች የግል ተወዳዳሪዎች ፣ የክለብ፣ የክ/ከተማና የቬተራን ተወዳዳሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

የ39ኛው የፔኘሲ አዲስ አበባ አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር ምስሎችን ከታች ባለው ማስፈንጠርያ ይመልከቱ።

የ39ኛው የፔኘሲ አዲስ አበባ አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር

የተሳታፊ ካታጎሪ 1ኛዲቪዝዮን ክለቦች 2ኛ ዲቪዝዮን ክለቦች ክፍለ ከተሞች ቬተራን የግል ተወዳዳሪዎች
ተሳታፊዎች 7 12 4
ተሳታፊ አትሌቶች ብዛት
127 106 233 195 71 266 57 32 89 36 5 41 26 3 29
አጠቃላይ የውድድሩ ተሳታፊዎች
441 217 658

በ2014 ዓ.ም የ39ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የጃንሜዳ አገር አቋራጭ ውድድር የተወዳዳሪዎች የቡድን ውጤት

ደረጃ ዲቪዚዮን የክለቡ ስም ነጥብ
6ኪ.ሜትር ወጣት ሴት ነጥብ
1ኛ 1ኛ ዲቪዚዮን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 34
2ኛ 1ኛ ዲቪዚዮን ኢኮስኮ 44
3ኛ 1ኛ ዲቪዚዮን ኮልፌ ቀራኒዮ 55
10 ኪ.ሜትር አዋቂ ሴት ነጥብ
1ኛ 1ኛ ዲቪዚዮን መከላከያ 44
2ኛ 1ኛ ዲቪዚዮን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 44
3ኛ 1ኛ ዲቪዚዮን ፌደራል ማረሚያ 45
8 ኪ.ሜትር ወጣት ወንድ ነጥብ
1ኛ 1ኛ ዲቪዚዮን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ 20
2ኛ 1ኛ ዲቪዚዮን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 57
3ኛ 1ኛ ዲቪዚዮን ኮልፌ ቀራኒዮ 69
10 ኪ.ሜትር አዋቂ ወንድ ነጥብ
1ኛ 1ኛ ዲቪዚዮን መከላከያ 23
2ኛ 1ኛ ዲቪዚዮን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ 49
3ኛ 1ኛ ዲቪዚዮን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 51
ደረጃ ዲቪዚዮን የክለቡ ስም ነጥብ
6ኪ.ሜትር ወጣት ሴት ነጥብ
1ኛ 2ኛ ዲቪዚዮን አዲስ አበባ ፖሊስ 72
2ኛ 2ኛ ዲቪዚዮን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 89
3ኛ 2ኛ ዲቪዚዮን አዲሱ ገበያና አካባቢው 158
10 ኪ.ሜትር አዋቂ ሴት ነጥብ
1ኛ 2ኛ ዲቪዚዮን ኤልሚ ኦሊንዶ 107
2ኛ 2ኛ ዲቪዚዮን አዲስ አበባ ፖሊስ 107
- - - -
8 ኪ.ሜትር ወጣት ወንድ ነጥብ
1ኛ 2ኛ ዲቪዚዮን አዲስ አበባ ፖሊስ 97
2ኛ 2ኛ ዲቪዚዮን አዲስ አበባ ዩዮኒቨርስቲ 140
3ኛ 2ኛ ዲቪዚዮን አራዳ ክፍለ ከተማ 197
10 ኪ.ሜትር አዋቂ ወንድ ነጥብ
1ኛ 2ኛ ዲቪዚዮን አዲስ አበባ ፖሊስ 94
2ኛ 2ኛ ዲቪዚዮን ኤልሚ ኦሊንዶ 106
3ኛ 2ኛ ዲቪዚዮን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 181

በ2014 ዓ.ም በ39ኛውየፔኘሲ አዲስ አበባ የክለቦች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሪከርድ ያሻሻሉ አትሌቶች መረጃ

ተቁ የውድድር ዓይነት ጾታ በቀድሞ የነበረው ሪከርድ ሪከርዱን ይዞ የነበረው አትሌት ስም ሪከርዱ ይዞ የነበረው አትሌት ክለብ ስም አዲሱ ሪከርድ ያሻሻለው አትሌት ስም ሪከርዱ የተሻሻለበት ክለብ ስም የተሻሻለው ሪከርድ
1 10000 ሜትር ርምጃ ወንድ 41:42.05 ዮሃንስ አልጋው  ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ዮሃንስ አልጋው  ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ 41:25.91 
2 አሎሎውርወራ ወንድ 14.98  ዘገየ ሞጋ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዘገየ ሞጋ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 15.52
3 ከፍታ ዝላይ ሴት 1.79 አርያትዲቦ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርያትዲቦ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1.80
4 ጦር ውርወራ ሴት 46.41 ብዙነሽታደሰ መከላከያ የሺወርቅ አንማው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 48.67
5 100 ሜትር መሰናክል ሴት 14”64 ቆንጅት ተሾመ ፌደራል ማረሚያ ምህረት አሻሞ መከላከያ 14”34
6 110 ሜትር መሰናክል ወንድ 14”20 በሀይሉ አለምሸት መከላከያ  ደረሰ ተስፋዬ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 14”18
7 መዶሻ ውርወራ ወንድ 48.71 አብርሃም ቶንጮ  ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምንተስኖት አበበ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 50.78
8 100 ሜትር ሴት 11.85 ትዕግስት ታማኙ  ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያብስራ ጃርሶ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 11.50
9 ዲስከስ ውርወራ ሴት 43.07 መርሐዊት ፀሐዬ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መርሐዊት ፀሐዬ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 44.44
10 ዲስከስ ውርወራ ወንድ 44.70 ጌታቸው ተመስገን መከላከያ ገበየሁ ገ/የሱስ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 49.27

በ2014 ዓ.ም በ39ኛውየፔኘሲ አዲስ አበባ የክለቦች አትሌቲክስ ሻምፒዮና 3 የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘት ኮከብ አትሌቶች መረጃ

ተ.ቁ የአትሌቱ /ዋ/ ስም ፆታ የክለቡ/ቧ ስም ኮከብ የሆኑባቸው ውድድሮች የወርቅ ብዛት ዲቪዚዮን
1 ሱልጣን ካሴ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዲስከስ ፤ በመዶሻ እና በአሎሎ ውርወራ 3 ወርቅ 2ኛ
2 መስፍን አንዳርጌ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ200 ሜ ፤ 400 ሜ እና 4x400  ሜትር 3 ወርቅ 2ኛ
3 ደረሰ ተስፋዬ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ110 ሜ  እና 400 ሜ መሰናክል እና 4x400  ሜትር 3 ወርቅ 1ኛ
4 ትጓደድ ተሰማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአሎሎ ፤ በዲስከስ  እና በጦር  ውርወራ 3 ወርቅ 2ኛ
5 ስመኝ ተመስገን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ100 ሜ ፤ 200 ሜ እና 4x100  ሜትር 3 ወርቅ 2ኛ