39ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ ጃንሜዳ አገር አቋራጭ ውድድር

black transparent2

39ኛው የሻ/ል አበበ ቢቂላ ኢንተርናሽናል ማራቶን ውድድር እና የ10 ኪ.ሜ ህዝባዊ ሩጫ /የቬትራን 21 ኪ.ሜ/

➧ 39ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ ጃንሜዳ አገር አቋራጭ ውድድር ዛሬ በጃንሜዳ በደማቅ ስነስርአት ተካሂዶ ፍፃሜውን አግኝቷል።
🔷 በውድድሩ በክለብ፤ በቡድን፤ በግል፤ የአጠቃላይ አሸናፊና ፤ እንዲሁም የአሸናፊ አትሌትች ሰዓት እንደሚከተለው በዝርዝር ተገልፆዋል:-

🔷 በሴቶች 6 ኪ ሜ አሸናፊ

❶ኛ መልክናት ውዱ ከባንክ
❷ኛ ውዴ ከፋለ ከባንክ ክለብ
❸ኛ ጥሩዬ መስፍን ከኮልፌ ተከታትለው ገብተዋል።

🔷 በወንዶች 8 ኪ ሜ አሸናፊ

❶ኛ ታደሰ ታከለ ከንግድ ባንክ
❷ኛ ጋዲሳ ታጀበ ክለብ ከመከላከያ
❸ኛ መዝገቡ ስሜ ከኤሌክትሪክ
❹ኛ ግዜአለው አበጀ ከኤሌክትሪክ
❺ኛ ስማቸው ሰውነት ከኤሌክትሪክ
❻ኛ ዘነበ አየለ ከፌደራል ፓሊስ ተከታትለው ገብተዋል።

🔷 በሴቶች 10 ኪ ሜ አሸናፊ
❶ኛ ግርማዊት ገ/እግዚአብሔር ከኤሌክትሪክ
❷ኛ ሀዊ ፈይሳ ከመከላከያ
❸ኛ ሩት አጋ ከፌደራል ማረሚያ
❹ኛ አይናዲስ መብራት ከኤሌክትሪክ
❺ኛ ፌበን ሀይሉ ከባንክ
❻ኛ ቤተልሄም አፈንጉስ ኮልፌ
በመሆን ተከታትለው ገብተዋል።

በወንዶች 10 ኪ ሜ አሸናፊ
❶ኛ ጌታነህ ሞላ ከመከላከያ
❷ኛ ሞገስ ጡኡማይ ከኤሌክትሪክ
❸ኛ አንተንአየሁ ዳኛቸው ከመከላከያ
❹ኛ ፀጋዬ ኪዳኔ ኤሌክትሪክ
❺ኛ ሰለሞን በሪሁ ከኤሌክትሪክ
በመሆን ተከታትለው ገብተዋል።