4ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር

4ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር

ሰኔ 21/2014 ዓ.ም አሻራችን ለትውልዳችን በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 4ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ና የተለያየ ኃላፊነት ያላቸው አመ ራሮች በተገኙበት ታዋቂ ና አንጋፋ አትሌቶች በመገኘት የችግኝ ተከላ በማድረግ አረንጓዴ አሻራቸውን አሣርፈዋል ።

Recent Events

Recent News

moha-soft-drinks-industry