የ2014 ዓ.ም 39ኛው የፔኘሲ አዲስ አበባ አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር
40ኛው የፔኘሲ አ/አበባ አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር በርካታ ተመልካች በተገኘበት ታህሳስ 02/2015 ዓ.ም በጃንሜዳ በድምቀት ተከናውኗል፡፡
በዚህ ውድድር ላይ በ6 ኪ.ሜትር ወጣት ሴቶች፣ በ8 ኪ.ሜትር ወጣት ወንዶች፣ በ10 ኪ.ሜትር አዋቂ ሴቶችና አዋቂ ወንዶች የግል፣ የክለብ፣ የክ/ከተሞችና የቬተራን ተወዳዳሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
የ40ኛው የፔኘሲ አዲስ አበባ አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር ምስሎችን ከታች ባለው ማስፈንጠርያ ይመልከቱ።

ክፍለ ከተማ ወጣት ጾታ: ሴት
የውድድሩ ዓይነት: 6 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | መብራት ግደይ | ቂርቆስ ክ/ከተማ |
2ኛ | ብርቱካን ይፈር | ቂርቆስ ክ/ከተማ |
3ኛ | ጫልቱ አባቡ | አራዳ ክ/ከተማ |
4ኛ | አለምጸሀይ አስራት | አራዳ ክ/ከተማ |
ክፍለ ከተማ ወጣት ጾታ: ወንድ
የውድድሩ ዓይነት: 8 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | ሀፍቶም አበበ | ቂርቆስ ክ/ከተማ |
2ኛ | አሰፋ ብርሀኑ | አራዳ ክ/ከተማ |
3ኛ | መረሳ ገረመው | ቂርቆስ ክ/ከተማ |
4ኛ | ደበሌ ጫላ | አራዳ ክ/ከተማ |
2ኛ ዲቪዚዮን ወጣት ጾታ: ሴት
የውድድሩ ዓይነት: 6 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | ቀነኒ ግርማ | ኤልሚ ኦሊንዶ |
2ኛ | አየሉ ለማ | አዲስ አበባ ፖሊስ |
3ኛ | ጽጌ መለሰ | ወጣቶች አንድነት |
4ኛ | እጸገነት በለጠ | አዲስ አበባ ፖሊስ |
5ኛ | ፈንታ እንድሪስ | ለሚ ኩራ ክ/ከተማ |
6ኛ | ሙሉዬ ማህተም | ለሚ ኩራ ክ/ከተማ |
2ኛ ዲቪዚዮን ወጣት ጾታ: ወንድ
የውድድሩ ዓይነት: 8 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | ብርሀኑ ታርቶ | አዲስ አበባ ፖሊስ |
2ኛ | አበራ ማሞ | ለሚ ኩራ ክ/ከተማ |
3ኛ | ስንታየሁ አወቀ | አዲሱ ገበያና አካባቢው |
4ኛ | ንጉስ መኮነን | አዲስ አበባ ፖሊስ |
5ኛ | ሙሉጌታ ደባሱ | አዲስ አበባ ፖሊስ |
6ኛ | ለሜሳ ጉደር | ለሚ ኩራ ክ/ከተማ |
2ኛ ዲቪዚዮን
ጾታ: አዋቂ ሴት የውድድሩ ዓይነት: 10 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | ሽሩ ዲባባ | ኤልሚ ኦሊንዶ |
2ኛ | ላቀች ግርማ | ኤልሚ ኦሊንዶ |
3ኛ | ዝናሽ ጌታቸው | ኤልሚ ኦሊንዶ |
4ኛ | ጫልቱ ፍቃዱ | ኤልሚ ኦሊንዶ |
5ኛ | መሰረት ተፈሪ | ኤልሚ ኦሊንዶ |
6ኛ | ፋጡማ ሁሴን | ለሚ ኩራ ክ/ከተማ |
2ኛ ዲቪዚዮን
ጾታ: አዋቂ ወንድ የውድድሩ ዓይነት: 10 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | አማኑኤል ተሾመ | ኤልሚ ኦሊንዶ |
2ኛ | ሙሉጌታ አብርሀም | ኤልሚ ኦሊንዶ |
3ኛ | ደርሰህ ክንዴ | አዲስ አበባ ፖሊስ |
4ኛ | ሙሳ ባቦ | ለሚ ኩራ ክ/ከተማ |
5ኛ | አዲሱ ወርቅነህ | ኤልሚ ኦሊንዶ |
6ኛ | ቹቹ አበበ | ኤልሚ ኦሊንዶ |
1ኛ ዲቪዚዮን
ጾታ: ወጣት ሴት የውድድሩ ዓይነት: 6 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | ቤተልሄም አፈንጉስ | ኮ/ ቀራኒ ክ/ከተማ |
2ኛ | ቢቂሌ ተፈራ | ፌ/ፖሊስ |
3ኛ | የኔዋ ንብረት | ኢትዮ. ንግድ ባንክ |
4ኛ | እመቤት ከበደ | ኢትዮ. ንግድ ባንክ |
5ኛ | በላይነሽ ውበቴ | መቻል |
6ኛ | አይናለም ደስታ | መቻል |
1ኛ ዲቪዚዮን
ጾታ: ወጣት ወንድ የውድድሩ ዓይነት: 8 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | አበባው ደሳከለኝ | መቻል |
2ኛ | ጋዲሳ ታጀበ | መቻል |
3ኛ | ናኦል ገመቹ | መቻል |
4ኛ | አስቻለው አለምነህ | መቻል |
5ኛ | ከተማ በሀይሉ | ኮልፌ |
6ኛ | ደርበው ተፈራ | መቻል |
1ኛ ዲቪዚዮን
ጾታ: አዋቂ ሴት የውድድሩ ዓይነት: 10 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | ሀዊ ፈይሳ | መቻል |
2ኛ | ሄቨን ሀይሉ | ኢትዮ. ንግድ ባንክ |
3ኛ | ትግስት ገዛኸኝ | ፌደራል ፖሊስ |
4ኛ | ንግስቲ ሀፍቱ | ኢትዮ. ንግድ ባንክ |
5ኛ | ባንችአለም ሀይማኖት | ኢትዮ. ንግድ ባንክ |
6ኛ | መሰለች አለማየሁ | ኢትዮ. ንግድ ባንክ |
1ኛ ዲቪዚዮን
ጾታ: አዋቂ ወንድ የውድድሩ ዓይነት: 10 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | መንግስቱ በቀለ | መቻል |
2ኛ | አበባው ደሴ | ፌ/ ማረሚያ |
3ኛ | ተስፋሁን አካልነው | መቻል |
4ኛ | ፀጋዬ አየው | ኢትዮ. ንግድ ባንክ |
5ኛ | አደላድለው ማሞ | መቻል |
6ኛ | ይታያል አጥናፉ | መቻል |
ቬተራን ከ50 ዓመት በታች
ጾታ: ሴት የውድድሩ ዓይነት: 6 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | ኩሪ መገርሳ | ቬተራን |
2ኛ | አዳነች ተስፋዬ | ቬተራን |
3ኛ | ትዕግስት በቀለ | ቬተራን |
ቬተራን ከ50 ዓመት በላይ
ጾታ: ወንድ የውድድሩ ዓይነት: 8 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | አያሌው እንዳለ | ቬተራን |
2ኛ | ንጋቱ አጋ | ቬተራን |
3ኛ | አብደላ ሱሌማን | ቬተራን |
ቬተራን ከ50 ዓመት በታች ጾታ: ወንድ
የውድድሩ ዓይነት: 8 ኪሎ ሜትር
ደረጃ | የአትሌት ስም | የክለብ /ክ/ከተማ ስም |
---|---|---|
1ኛ | አሰፋ ጥላሁን | ቬተራን |
2ኛ | ደሳለኝ ተገኝ | ቬተራን |
3ኛ | ገዛኽኝ ገብሬ | ቬተራን |
ክፍለ ከተማ የቡድን ውጤት
ደረጃ | የክለብ ስም | 6ኪ.ሜ ወጣት ሴት ነጥብ | ደረጃ | የክለብ ስም | 8ኪ.ሜ ወጣት ወንድ ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|
1ኛ | ቂርቆስ ክ/ከተማ | 125 | 1ኛ | አራዳ ክ/ከ | 152 |
2ኛ | አራዳ ክ/ከተማ | 173 | 2ኛ | ቂርቆስ ክ/ከ | 271 |
1ኛ ዲቪዚዮን የቡድን ውጤት ጾታ፡ ሴት
ደረጃ | የክለብ ስም | 6ኪ.ሜ ወጣት ነጥብ | ደረጃ | የክለብ ስም | 10ኪ.ሜ አዋቂ ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|
1ኛ | ኢት/ ንግድ ባንክ | 27 | 1ኛ | ኢት/ንግድ ባንክ | 17 |
2ኛ | መቻል | 38 | 2ኛ | መቻል | 31 |
3ኛ | ፌ/ ፖሊስ | 73 | 3ኛ | ፌ/ ፖሊስ | 41 |
4ኛ | ኮልፌ | 85 | 4ኛ | ኢ/ኮ/ስ/ኮ | 57 |
5ኛ | ኢ/ኮ/ስ/ኮ | 86 |
1ኛ ዲቪዚዮን የቡድን ውጤት ጾታ፡ ወንድ
ደረጃ | የክለብ ስም | 8ኪ.ሜ ወጣት ነጥብ | ደረጃ | የክለብ ስም | 10ኪ.ሜ አዋቂ ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|
1ኛ | መቻል | 13 | 1ኛ | መቻል | 15 |
2ኛ | ኢ.ኮ.ስ.ኮ | 65 | 2ኛ | ኢት/ን/ባንክ | 37 |
3ኛ | ኮልፌ ቀራኒዮ | 69 | 3ኛ | ፌ/ማረሚያ | 38 |
4ኛ | አ/አ ዩኒቨርሲቲ | 77 | 4ኛ | ፌ/ ፖሊስ | 70 |
5ኛ | ፌ/ፖሊስ | 203 |
2ኛ ዲቪዚዮን የቡድን ውጤት ጾታ፡ ሴት
ደረጃ | የክለብ ስም | 6ኪ.ሜ ወጣት ነጥብ | ደረጃ | የክለብ ስም | 10ኪ.ሜ አዋቂ ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|
1ኛ | ለሚ ኩራ | 125 | 1ኛ | ኤልሚ ኦሊንዶ | 72 |
2ኛ | ኤልሚ ኦሊንዶ | 149 | |||
3ኛ | አዲሱ ገበያና አካባቢው | 196 | |||
4ኛ | የዛሬይቱ ኢትዮጵያ | 245 |
2ኛ ዲቪዚዮን የቡድን ውጤት ጾታ፡ ወንድ
ደረጃ | የክለብ ስም | 8ኪ.ሜ ወጣት ነጥብ | ደረጃ | የክለብ ስም | 10ኪ.ሜ አዋቂ ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|
1ኛ | አአ ፖሊስ | 97 | 1ኛ | ኤልሚ ኦሊንዶ | 94 |
2ኛ | አአ ፖሊስ | 78 | 2ኛ | አአ ፖሊስ | 133 |
3ኛ | ለሚ ኩራ | 107 | 3ኛ | ለሚ ኩራ | 153 |
4ኛ | አዲሱ ገበያና አካባቢው | 171 | 4ኛ | የዛሬይቱ ኢትዮጵያ | 253 |
5ኛ | ኢትዮ ተገን | 183 | 5ኛ | ካራማራ | 258 |
6ኛ | የዛሬይቱ ኢትዮጵያ | 247 | 6ኛ | አዲሱ ገበያና አካባቢው | 299 |