ስለ ፌዴሬሽኑ 1

Picture2

ከ1975 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2013ዓ.ም ድረስ በአ/አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስር የተመዘገቡ ክለቦች ስም ዝርዝር በከፊል

1. ማዕከለዊ እዝ 11. ቅዱስ ጊዮርጊስ 21. አ/አበባ ዮኒቨርስቲ 31. አንበሳ ትራንስፖርት 41. ብሩህ ተስፋ
2. አየር ሐይል 12. መድህን 22. ግዮን ሆቴል 32. ፔፒሲ ኮላ 42. ዲያና
3. ኦሜድላ ፖሊስ 13. ክብረ ወሰን 23. አየር መንገድ 33. አደይ አበባ ፋብሪካ 43. ኦኔንስካነን
4. ባህር ኃይል 14. ኮ/ር ደምሣሽ ኃይሉ 24. ራስ ሆቴል 34. ከፍተኛ 25 አቃቂ 44. ፍሬ ፀጋ
5. ባንኮች 15. ኤስ አይ ኤም 25. ባህር ትራንዚት 35. አራቱ ቀጠናዎች 45. ኢትዮ ተገን
6. ኢትኮባ 16. ዮኒቲ ዮኒቨርስቲ 26. ምድር ባቡር 36. ኮስሞ ኢንጅነሪንግ 46. እንጦጦ ተራራ
7. ማረሚያ ቤቶች 17. አድማስ 27. አዲስ ጐማ 37. ኪ.ቢ.አድ ኪራይ ቤቶች 47. ሀኒ
8. አሚዲያስ 18. አዲስ ፋና 28. ደሣለች 38. ትም/ቤቶች በያዘናቸው 48. ተክሌና ልጆቹ
9. ብርታት 19. ላፍቶ አካባቢ 29. አልባ 39. አንድነት ፀረ-ኤድስ 49. የሾላ ፍሬ
10. ነጋሽ 20. የነገው ተስፋ 30. ትዕግስት ፍሬ 40. ቀስተ ደመና 50. የነገው ሰው

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ እና የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር

የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር

ዶ/ር ትዕዛዙ ሞሴ
ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት
መልካሙ ተገኝ
ምክትል ፕሬዘዳንት
አለምነሽ ፈጠነ
ዓቃቤ ንዋይ
ተሰማ አብሽሮ
የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ስምረቱ አለማየሁ
የቴክኒክ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ
ከንቲባ ለማ
ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል
ሽመልስ ይልማ
ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል
ተፈሪ ታደሰ
ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል

የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር

ደረጄ የኔአባት
የውድድር ዘርፍ ቴክኒክ ባለሙያ
ስንታየሁ መለሰ
የስልጠና ዘርፍ ቴክኒክ ባለሙያ
ኮል. አዱኛ ንጉሴ
የቴክኒክ ኮሚቴ አባል
አትሌት ሰናይት ሀይሌ
የቴክኒክ ኮሚቴ አባል
ጌታሁን አሰፋ
የቴክኒክ ኮሚቴ አባል
ተሾመ በቀለ
የቴክኒክ ኮሚቴ አባል
ቆንጂት አበራ
የቴክኒክ ኮሚቴ አባል
No
ዘመን (ዓ.ም)
የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት
የቴክኒክ  ጸኃፊ
አስተያየት
1 ከ1975-1986 ዓ/ም በስራ አስኪያጅ ኮሚቴው ፕሬዝዳንትና በዋና ፀሐፊ የቴክኒኩ ሥራ ይከናወን ነበር (ደርበው ይሰሩ ነበር)
 • አቶ ሶራ ጃርሶ
 • አቶ ግርማ አስራት
 • በአማተር/Volunteer
 • በአማተር/Volunteer
2 1986-1990 ዓ/ም የቴክኒክ ኮሚቴ አባሎች በጐ ፍቃደኞች
 • አቶ ያሚ ከበደ
 • በአማተር/Volunteer
3 1991-2003 ዓ/ም የቴክኒክ ኮሚቴ አባሎች በጐ ፍቃደኞች
 • አቶ ግርማ አስራት
 • በአማተር/Volunteer
4 2000-2012 ዓ/ም የፌዴሬሽኑ ተቀጣሪ የቴክኒክ ኃላፊ
 • አቶ ወርቁ ስሌ
 • አቶ አንዱዓለም ያየይራድ
 • ሰለሞን አሸብር
 • የመጀመሪያው ተቀጣሪ
 • ከአ/አስ/ ኮሚሽን የተመደቡ
 • ከአ/አስ/ ኮሚሽን የተመደቡ
5 2013 ዓ/ም ጀምሮ የፌዴሬሽኑ ተቀጣሪ የቴክኒክ ኃላፊ
 • አቶ ጌታቸው ሙሉጌታ
 • ሁለተኛው ተቀጣሪ

የፌዴሬሽኑ ሰራተኞች

No
የስራ ድርሻ
ሙሉ ስም
አስተያየት
1 ጽ/ቤት ኃላፊ  

 • ወ/ሮ እታፈራሁ ገብሬ
 

 • 2011 ዓ.ም እስከ አሁን
2 የቴክኒክ ባለሙያ  

 • አቶ ጌታቸው ሙሉጌታ
 • ከ2013ዓ.ም ጀምሮ
3 ፀሐፊ  

 • ወ/ሮ ሶስና አዘነ
 • ከ2004ዓ.ም እስከ አሁን
4 የሂሳብ ባለሙያ
 • ወ/ሮ ረድኤት ከንቲባ
 • ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ
5 ገንዘብ ያዥ (ካሸር)
 • ሶሊያና አህመድ
 • ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ
6 ፅዳትና ተላላኪ
 • ክንዴነሽ ሰቦቃ
 • ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ