U-13 እና U-15 የታዳጊ ወጣቶች አትሌቲክስ እንቅስቃሴ

የጃንሜዳ የታዳጊ ወጣቶች ሀ-13 አትሌቲክስ እንቅስቃሴ

ግንቦት 23/2015
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በ2015ዓ.ም ከከፈታችው ልዩ ስልጠና መካከል አንዱ የሆነው የጃንሜዳ የታዳጊ ወጣቶች ሀ-13 አትሌቲክስ ጣቢያ አጭር እንቅስቃሴ በከፊል።

በቦሌ ክ/ከ የታዳጊ ወጣቶች ሀ-15 አትሌቲክስ እንቅስቃሴ

ግንቦት 24/2015
በቦሌ ክ/ከተማ በማህበረሰብ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ስልጠና እየተሰጣችው የሚገኙ U-15 የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት በስልጠና ላይ