27ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመቀሌ ከተማ ከህዳር 15-16 2016 ዓ/ም በአክሱም ሆቴል ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል።

27ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመቀሌ ከተማ ከህዳር 15-16/2016ዓ/ም በአክሱም ሆቴል ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል።

ህዳር 16/2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌደሬሽን

27ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመቀሌ ከተማ ከህዳር 15-16/2016ዓ/ም በአክሱም ሆቴል ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል።

27ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመቀሌ ከተማ ከህዳር 15-16/2016ዓ/ም በአክሱም ሆቴል ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል።  በጉባኤውም በ2015 ዓ/ም በአትሌቲክስ ውጤታማ የሆኑ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮችና ክለቦች የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት ተበርክተዋል።
በዚህ መሠረት፥

👉በክለብ፣
1ኛ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ የ300ሺ ብር፣
2ኛ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ የ240ሺ ብር፣
3ኛ መቻል አትሌቲክስ ስፖርት ክለብ የ180 ሺ ብር፣
4ኛ የፌደራል ማረሚያ አትሌቲክስ ክለብ የ140 ሺ ብር፣
5ኛ ደቡብ ፖሊስ አትሌቲክስ ክለብ የ100 ሺ ብር፣
6ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ አትሌቲክስ ክለብ የ80 ሺ ብር፣
7ኛ ሲዳማ ቡና አትሌቲክስ ክለብ የ60 ሺ ብር፣
8ኛ አማራ ፖሊስ አትሌቲክስ  ክለብ የ40 ሺ ብር፣

👉ለክልልና ከተማ አስተዳደሮች፣
1ኛ ኦሮሚያ ክልል አትሌቲክስ ፌደሬሽን የ240 ሺ ብር፣
2ኛ አማራ ክልል አትሌቲክስ ፌደሬሽን የ180 ሺ ብር፣
3ኛ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌደሬሽን የ140 ሺ ብር፣
4ኛ የደቡብ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በጋራ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የ100 ሺ ብር፣
5ኛ ሲዳማ ክልል አትሌቲክስ ፌደሬሽን የ80 ሺ ብር፣
6ኛ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አትሌቲክስ ፌደሬሽን የ60 ሺ ብር፣
7ኛ ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌደሬሽን የ40 ሺ ብር፣
8ኛ አፋር ክልል አትሌቲክስ ፌደሬሽን የ20 ሺ ብር የገንዘብ ሽልማታቸውን ተረክበዋል ።

👉ከዚህ በፊት ብዙዎች አትሌቶች ያፈራው የትግራይ ክልል አትሌቲክስ ፌደሬሽን የ150ሺ ብር ልዩ ተሸላሚ ሆኗል።

Recent Events

Recent News

moha-soft-drinks-industry
moha-soft-drinks-industry-pepsi-cola-mobile-1.5-litre
moha-pepsi-family-party-mobile-bottles