በኢትዮ ኤሌትሪክ  ክለብ የሡፐርቪዥን ፕሮግራም

በኢትዮ ኤሌትሪክ ክለብ የሡፐርቪዥን ፕሮግራም

ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም  አዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በኢትዮ ኤሌትሪክ  ክለብ የሡፐርቪዥን ፕሮግራም አደረገ። በሡፐርቪዥኑ ፕሮግራም  የኢትዮጵያ  አትሌቲክስ  ፌዴሬሽን ተወካይ  ባለሚያዎች  የክለቡ  የቦርድ ሠብሣቢ  የፅ/ፈት ቤቱ  ኃላፊ አሠልጣኞችና የአዲስ  አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሥራ አሥፈፃሚ  ኮሚቴ እና የቴክኒክ ባለሙያ ተገኝተዋል።