በዉድድሮች የተመዘገቡ ዉጤቶችና ሪከርዶች ለመመልከት ከታች ያሉትን ዶክመንቶች ይመልከቱ
[eeSFL]
ውድድሮች የተጀመረበት ዓመትና የውድድሮቹ ዓይነት
No |
ዘመን (ዓ.ም) |
የውድድሩ ስም |
ተሳታፊዎች |
1 | 1975 ዓ.ም | የአ/አበባ ክለቦች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዓ/ም | 50 ክለቦች፣ተቋማት፤ት/ቤቶች፣ዞኖች እና ወረዳዎች አስራት |
2 | 1976 ዓ.ም | የመጀመሪያው የአ/አበባ ሀገር አቋራጭ ውድድር በሳንሱሲ(ገፈርሳ) | |
3 | ጥር 22/1986ዓ.ም | በአ/አበባ ስታዲየም በእግር ኳስ ውድድር ጣልቃ | የአ/አበባ ክለቦች ከ100ሜትር እስከ 3000ሜ ቀጥታ |
4 | 1988 ዓ.ም | የመጀመሪያው የአ/አበባ ማራቶን ሪሌ ውድድር በአ/አበባስ ታዲየም ዙር ያተጀመረ | ከ13 ክለቦች የተውጣጡ 91 ወንድ ተወዳዳሪዎች |
5 | ታህሳስ 27/1989ዓ/ም | የመጀመሪያው የአ/አበባ ማራቶን ውድድር -መነሻና መድረሻው አዲስ አበባ ስታዲየም | 9 ክለቦች በወንዶች እና 5 ክለቦች በሴቶች 278 እና በሴት 26 አትሌቶች ተሳትፈውበታል |
6 | ከ1993ዓ.ም-1998ዓ.ም | ኤች.አይ.ቪ ኤድስን ለመከላከልና ግንዛቤ ለማስጨበጥ የተደረገ ውድድር (በአዲስአበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት) |
|
7 | ከ1995-2000ዓ.ም | የኢትዮጵያ መድህን የ10ኪ.ሜ የጎዳና ሩጫ መነሻና መድረሻው ለገሃር መድህን ዋና መስሪያ ቤት | የአ/አበባ ክለቦች |
8 | 2000 ዓ.ም | የመጀመሪያው የአ/አበባ ግማሽ ማራቶን ውድድር ተጀመረ |