በአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሚከናወኑ ስራዎች
1. ዓመታዊ ዉድድሮችን ማዘጋጀት
- በፌዴሬሽኑ ተመዝግበዉ ለሚገኙ 1ኛ እና 2ኛ ዲቪዝዮን ክለቦች፤ ክ/ከተሞች፤ አንጋፋ አትሌቶች ዉድድሮችን ማዘጋጀት
- ከተማ አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች ዉድድር ማዘጋጀት
- ከተማ አቀፍ የተማሪዎች ዉድድር ማዘጋጀት

3. የጎዳና ላይ ዉድድሮች ፍቃድ መስጠት
- በከተማ አስተዳደሩ ለሚካሄዱ የጎዳና ላይ የሩጫ ዉድድሮች ፈቃድ መስጠት
- ለጎዳና ላይ ዉድድሮች አስፈላጊውን የቴክኒክ ድጋፍና ክትትል ማድረግ

2. የታዳጊ ወጣቶች ስልጠና
- ከ15 ዓመት በታች የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት
- ከ18 ዓመት በታች የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት
- በክፍለ ከተሞች የሚገኙ የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት ድጋፍ ክትትልና ቁጥጥር

4. በፌዴሬሽኑ ስር ለሚገኙ የስፖርት ማህበራት ድጋፍና ክትትል
- የአሰልጣኞች ማህበር
- የዳኞች ማህበር
- የአንጋፋ አትሌቶች ማህበር

የክብር ስፖንሰር
የሞሃ ለስላሳ መጠጦች አክሲዮን ማህበር ከ1989 ዓ/ም ጀምሮ በየአመቱ በጀት በመመደብ በዋናነት የፌዴሬሽኑ የክብር ስፖንሰር ሆኖ እየደገፈ ይገኛል፡፡
ደንበኞቻችን Our Customers
አትሌቶች
የስፖርት ሙያ ማህበራት አሰልጣኞች እና ዳኞች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክፍለ ከተሞች
ክለቦች
አንጋፋ አትሌቶች
የአትሌቲክስ ኢቨንት ፍቃድ ፈላጊዎች