አአ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ከዳሽን ባንክ ጋር ውይይት አደረገ

አአ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ከዳሽን ባንክ ጋር ውይይት አደረገ

ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም  አዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከዳሽን ባንክ ጋር በጋራ ለመሥራት ዛሬ ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም ከባንኩ ሠራተኞች ጋር ውይይት አደረገ። ባንኩ ለአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ድጋፍ ለማድረግ እና በጋራ ለመስራት የተስማሙ ሲሆን የድጋፍ ሥምሞነት ሠነድ ተዘጋጅቶ ከቀረበ በኋላ ሥምምነቱን በመፈራረም ወደ ሥራ እንደሚገባ ተወያይተዋል።