የመቅዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ድርጅት ጉብኝት

የመቅዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ድርጅት ጉብኝት

መጋቢት 22/2015 ዓ.ም

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት፣ የፅ/ቤት ኃላፊ እና የቴክኒክ ባለሙያዎች የመቅዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ድርጅትን ጎበኙ። ከጉብኝቱም በኋላ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደንት አቶ ቢኒያም ምሩፅ ይፍጠር በግላቸው የገንዘብ ድጋፍ ለድርጅቱ ያበረከቱ ሢሆን በቀጣይም ፌዴሬሽኑ ድርጅቱ በሚያዘጋጀው የገቢ ማሠባሠቢያ የሩጫ ፕሮግራም ላይ በሚችለው ሁሉ ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን ገልፀዋል።

moha-soft-drinks-industry
moha-soft-drinks-industry-pepsi-cola-mobile-1.5-litre
moha-pepsi-family-party-mobile-bottles