የ2015 ዓ.ም የችግኝ ተከላ በጉለሌ የእፅዋት ማዕከል

የ2015 ዓ.ም የችግኝ ተከላ በጉለሌ የእፅዋት ማዕከል

ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም  አዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

 

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌደሬሽን “ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ቃል መሠረት በጉለሌ እፅዋት ፖርክ አንጋፋና ታዋቂ አትሌቶች በተገኙበት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተካሄደ።

ተጨማሪ ምስሎችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ