የ2015 ዓ.ም የችግኝ ተከላ በእንጦጦ ፖርክ

የ2015 ዓ.ም የችግኝ ተከላ በእንጦጦ ፖርክ

ሐምሌ 7/2015 ዓ.ም  አዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

 

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌደሬሽን “ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ቃል መሠረት በእንጦጦ ፖርክ የችግኝ ተከላ አካሂዷል። በችግኝ ተከላ ፕሮግራም ላይ የተሣተፋት የፌዴሬሽኑ ታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት፣ አሠልጣኞችና ምንጊዜም ፌዴሬሽኑ ጥሪ በሚያስተላልፍላቸው ጊዜ በግባር ቀደም የሚገኙ አንጋፋ አትሌቶች የተገኙ ሲሆን የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንም ጥሪያችንን አክብራችሁ በመገኘታችሁ የከበረ ምሥጋናውን ያቀርባል።

ተጨማሪ ምስሎችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ