በፌደራል ማረሚያ ቤቶችና ኢኮስኮ ድጋፍና ክትትል

በፌደራል ማረሚያ ቤቶችና ኢኮስኮ ድጋፍና ክትትል

ሀምሌ 4/2015 ዓ.ም  አዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ጋር በጋራ በፌደራል ማረሚያ ቤቶችና በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን አትሌቲክስ  ክለብ በመገኘት ድጋፍና ክትትል ተደረገ።