የ2ኛ ደረጃ አትሌቲክስ አሰልጣኝነት ስልጠና ምረቃ

የ2ኛ ደረጃ አትሌቲክስ አሰልጣኝነት ስልጠና ምረቃ

ሰኔ 20/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የአዲስ አበባ ከተማ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመሆን የ2ኛ ደረጃ አትሌቲክስ አሰልጣኝነት ስልጠና በኢትዮጵያ ስፓርት አካዳሚ ከሰኔ 2-16/2015ዓ.ም ሲሰለጥኑ የነበሩት 38 አሰልጣኞች ስልጠናውን በማጠናቀቃቸውና የተሰጠውን የተግባርና የንድፈ ሀሳብ ምዘናዎችን በማለፋቸው በዛሬ እለት ለምረቃ በቅተዋል።