የትጥቅ ድጋፍ ለታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት

የትጥቅ ድጋፍ ለታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት

ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም  አዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት፣ የሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴዎች፣ አሠልጣኞችና የታዳጊ ወጣቶች ወላጆች በተገኙበት ከኢትዮጵያ አትሌቲክሥ ፌዴሬሽን ለሁለት የታዳጊ ወጣቶች የፕሮጀክት ጣቢያ የተሠጠውን የትጥቅ ድጋፍ በጃንሜዳ ስልጠና እየሰለጠኑ የሚገኙ እድሜቸው ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳጊ ወጣቶች ተሠጥቷል።

ተጨማሪ ምስሎችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ